Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб የአወስቦ ንፅህና እና እኛ • Sexual Purity and Us | Selah Sisters в хорошем качестве

የአወስቦ ንፅህና እና እኛ • Sexual Purity and Us | Selah Sisters 3 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



የአወስቦ ንፅህና እና እኛ • Sexual Purity and Us | Selah Sisters

የአወስቦ (human sexuality) ንፅህና! ይህ ጉዳይ ለክርስቲያኖች አንገብጋቢ ቢሆንም ብዙም አናወራውም። ንፅህናችንን እንዴት እንጠብቃለን? ጋብቻ የንፅህናን ፈተናዎች ይፈታልን? በዛሬው የሴላ ሲስተርስ ዝግጅት በግልፅ የምንወያይባቸው ጥያቄዎች ናቸው፡፡ Sexual purity! It is such a common challenge for Christians but it is hardly talked about. Why is that? How do we maintain our purity? Does marriage solve purity issues? Questions we openly discuss in today's Selah Sisters. Don't forget to subscribe! You can catch previous episodes of Selah Sisters here:    • Selah Sisters   በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages:   / selahethiopiaorg   https://t.me/selahethiopia   / selahethiopia     / selahethiopia   — ሴላ ሲስተርስ በወንጌል፣ በዕለት ተዕለት የክርስቲያን ሴት ሕይወት እና በክርስቶስ አካል በሆነችው ቤተክርስትያን ሚና ላይ ግልጽ እና ጥልቅ ውይይቶችን ለማስተዋወቅ እና ምሳሌ ለመሆን በክርስቲያን ሴቶች መካከል የሚደረጉ ተከታታይ ምልከታዎች ናቸው፡፡ ሴላ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለውስብስብ እና ወንጌልን መሰረት ያደረጉ ውይይቶችን ለማድረግ እንዲችሉ የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ሚኒስትሪ ነው። የዚህ ሚኒስትሪ አላማ እግዚአብሄር በሴቶች ላይ ያለውን አላማ እንዲሁም ለሴቶች ያለውን የማይተናነስ ፍቅር ለማንጸባረቅ ነው። Selah Sisters is a series of discussions among everyday Christian women to promote and exemplify vulnerable and deep conversations on the Gospel, the day to day life of a Christian woman, and the role of the body of Christ. Selah is a ministry dedicated to equipping Ethiopian women for thought-provoking, vulnerable conversations on the Gospel, the mission of the Church, and the life of a Christian.

Comments