Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ላጤነት እና ክርስቲያን ሴቶች · Singleness and Christian Women | Selah Sisters в хорошем качестве

ላጤነት እና ክርስቲያን ሴቶች · Singleness and Christian Women | Selah Sisters 4 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ላጤነት እና ክርስቲያን ሴቶች · Singleness and Christian Women | Selah Sisters

በማንነት ፣ በላጤነት እና በጋብቻ ዙሪያ ያሉ ስውር እና ግልጽ ትርክቶች በሴቶች (እና ወንዶች) ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ ፣ በወንጌላዊው ማህበረሰብ ውስጥም ይህ እውነት ነው፡፡ ስለ ላጤነት መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? የእኛስ የግል ተሞክሮ ምን ይመስል ነበር? ላጤነት እንዴት ሊጠቅም ይችላል? ሁሉንም በዛሬው ሴላ ሲስተርስ! The subtle and overt narratives surrounding identity, singleness, and marriage deeply influence women (and men), and this remains true in the evangelical community. We discuss the Biblical truth on singleness, our personal experiences as single women, and share some tips that we've found useful over the years. Make sure you subscribe to catch all future episodes and other useful resources from Selah. Don't forget to subscribe! You can catch previous episodes of Selah Sisters here:    • ክርስትያናዊ እህትማማችነት እና ጓደኝነት • Friendshi...   በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages:   / selahethiopiaorg   https://t.me/selahethiopia   / selahethiopia     / selahethiopia   — ሴላ ሲስተርስ በወንጌል፣ በዕለት ተዕለት የክርስቲያን ሴት ሕይወት እና በክርስቶስ አካል በሆነችው ቤተክርስትያን ሚና ላይ ግልጽ እና ጥልቅ ውይይቶችን ለማስተዋወቅ እና ምሳሌ ለመሆን በክርስቲያን ሴቶች መካከል የሚደረጉ ተከታታይ ምልከታዎች ናቸው፡፡ ሴላ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለውስብስብ እና ወንጌልን መሰረት ያደረጉ ውይይቶችን ለማድረግ እንዲችሉ የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ሚኒስትሪ ነው። የዚህ ሚኒስትሪ አላማ እግዚአብሄር በሴቶች ላይ ያለውን አላማ እንዲሁም ለሴቶች ያለውን የማይተናነስ ፍቅር ለማንጸባረቅ ነው። Selah Sisters is a series of discussions among everyday Christian women to promote and exemplify vulnerable and deep conversations on the Gospel, the day to day life of a Christian woman, and the role of the body of Christ. Selah is a ministry dedicated to equipping Ethiopian women for thought-provoking, vulnerable conversations on the Gospel, the mission of the Church, and the life of a Christian.

Comments