Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб የፍቅር ትውውቅ ጊዜ ለክርስቲያኖች · Dating and Christians | Selah Sisters в хорошем качестве

የፍቅር ትውውቅ ጊዜ ለክርስቲያኖች · Dating and Christians | Selah Sisters 4 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



የፍቅር ትውውቅ ጊዜ ለክርስቲያኖች · Dating and Christians | Selah Sisters

በዚህ የሴላ ሲስተርስ ጨዋታ ስለ የፍቅር ትውውቅ ጊዜ እና ክርስቲያኖች ከወጣት አማኞች እንሰማለን። ይህ የትውውቅ ጊዜ ትርጉሙ እና ጥቅሙ፣ መደረግ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች እንዲሁም በዚህ ጊዜ ሴቶች ማስተዋል አለባቸው ብለው የሚሉትን እንሰማለን። አብራችሁን እንደምትቆዩ ተስፋ እናረገለን። ሁሉንም የወደፊት ቪዲዮዎች ከሴላ ለማግኘት ሰብስክራይብ ማረግዎ ያረጋግጡ። In this episode of Selah Sisters, we will be hearing about dating from young Christians. The discussion covers the meaning and purpose of dating, the do’s and dont’s, as well as things Christian ladies should look out for when dating— all from the perspective of young, God-fearing ladies. Make sure you subscribe to catch all future episodes and other useful resources from Selah. You can catch previous episodes of Selah Sisters here:    • ክርስትያናዊ እህትማማችነት እና ጓደኝነት • Friendshi...   Don't forget to subscribe!    / selahethiopia   በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages:   / selahethiopiaorg   https://t.me/selahethiopia   / selahethiopia     / selahethiopia   — ሴላ ሲስተርስ በወንጌል፣ በዕለት ተዕለት የክርስቲያን ሴት ሕይወት እና በክርስቶስ አካል በሆነችው ቤተክርስትያን ሚና ላይ ግልጽ እና ጥልቅ ውይይቶችን ለማስተዋወቅ እና ምሳሌ ለመሆን በክርስቲያን ሴቶች መካከል የሚደረጉ ተከታታይ ምልከታዎች ናቸው፡፡ ሴላ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለውስብስብ እና ወንጌልን መሰረት ያደረጉ ውይይቶችን ለማድረግ እንዲችሉ የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ሚኒስትሪ ነው። የዚህ ሚኒስትሪ አላማ እግዚአብሄር በሴቶች ላይ ያለውን አላማ እንዲሁም ለሴቶች ያለውን የማይተናነስ ፍቅር ለማንጸባረቅ ነው። Selah Sisters is a series of discussions among everyday Christian women to promote and exemplify vulnerable and deep conversations on the Gospel, the day to day life of a Christian woman, and the role of the body of Christ. Selah is a ministry dedicated to equipping Ethiopian women for thought-provoking, vulnerable conversations on the Gospel, the mission of the Church, and the life of a Christian.

Comments