Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб በማዕበሉ ላይ ጌታ - ኢየሱስ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 21) в хорошем качестве

በማዕበሉ ላይ ጌታ - ኢየሱስ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 21) 11 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



በማዕበሉ ላይ ጌታ - ኢየሱስ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 21)

በመዝሙር 107፥23-30 እንደ ተገለጸው ማዕበሉን ጸጥ ባሰኘው አምላከ እስራኤልና ጌታ ኢየሱስ ማዕበሉን ጸጥ በማሰኘቱ መካከል (ማር. 4፥35-41) የሚታየው ተመሳሳይነት እጅግ ትኵረት ይስባል። ያህዌ በባሕሩ ረብሻ ላይ ሥርዐት በማስፈን ሕዝቡን ከውሃ ማዕበል እንደሚታደግ ሁሉ፣ ኢየሱስም በደቀ መዛሙርቱ ሕይወት ተመሳሳይ ኀይሉን ገልጧል። እግዚአብሔር በመርከበኞቹ ላይ የገለጠውን፣ ኢየሱስም በገሊላ ባሕር በደቀ መዛሙርቱ ላይ አድርጓል። ብሉይ ኪዳን ለእግዚአብሔር ብቻ የሰጠው ይህ ኀይል የናዝሬቱ ኢየሱስም እንዴት ሊኖረው ይችላል? አሳማኙ ምላሽ፣ ኢየሱስ በሥጋ የተገለጠ የእስራኤል አምላክ መሆኑ ነው።

Comments