У нас вы можете посмотреть бесплатно Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew የአዲስ ኪዳን በግ ኢየሱስ የእ/ር ልጅ ሊቀ ካህናት ኢየሱስ የእ/ር ፅድቅ በሞቱ ሕይወትን አገኝን በደሙ በራን ከበርን ኢየሱስ አዳነን ኢየሱስ ተቤዠን ሕይወትን ሰጠን/ሕይወትን ሆነልን/2 በደሙ ሕይወትን አገኘን በደሙ ሕይወትን ተከፈለን በደሙ ሞትን ተሻገርን በደሙ ዘላለም ዘለቅን በደሙ ሕይወትን አገኘን በደሙ ሕይወትን ተካፈልን በደሙ ሞታችን ተሻረ በደሙ ምራፍ ተቀየረ በመስቀሉ ስራ በኢየሱስ ስራ በስጋ በደሙ በከፈለው ዋጋ በመስቀሉ ስራ በኢየሱስ ስራ በስጋ በደሙ በከፈለው ዋጋ ማን ያድነን ነበር ከጥፋት ውሃ ከሞት ባህር ከማይወጡት እሳት በርሃ ኢየስስ ባያድነን ደጉ ባያስጥለን በሞት በጣር አልፎ ሕይወትን ባይቸረን ባያድነን በደሙ ሕይወትን አገኘን በደሙ ሕይወትን ተከፈለ በደሙ ሞትን ተሻገርን በደሙ ዘላለም ዘለቅን በደሙ ሕይወትን አገኘን በደሙ ሕይወትን ተካፈልን በደሙ ሞታችን ተሻረ በደሙ ምራፍ ተቀየረ የጠፋን ነበርን ዳግም የማንገኝ ሁለተኛው አዳም ክርሶቶስ ባይምረን የወደቅን ነበርን በወደቀው አለም በሞቱ አነሳን ይህው መድሃኒያለም ለዘላለም/2 ባሮች ነበርን ዛሪ ልጆች ሆነናል ከክብሩ ማህድ ተካፋይ ሆነናል የሕይወትን መንገድ አብ ሰጠን በልጁ ዳግም ተወለድን በመንፈስ በፍቅሩ በመንፈስ በልጁ 2