Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб አለኝ ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew в хорошем качестве

አለኝ ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



አለኝ ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew

አለኝ ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew ክረምት አለፈ በጋው ተተካ በትናንቱ ልክ ዛሬ ተተካ ያገኝም አጣ ያጣም አገኝ አንዱ ሲወርድ ሊላው ከፍ አለ በሕይወት ዘመን ይህን አይተናል ነገር በዘመን ይደጋገማል አይ ምን አዲስ አለ ከእግዚአብሄር በቀር ሰው ከድካሙ ትርፉ ምን ነበር አዲስ ነገር የለም አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሄር በቀር አዲስ ነገር የለም አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሄር በቀር አለኝ ወዳጅ አለኝ አለኝ አባት አለኝ አለኝ አምላክ አለኝ ኢየሱስ የሚባል የዘላለም ጥላ ፈውስ መዳኛዬ የሕይወቴ ቤዛ አለኝ ኢየሱስ አለኝ አንድ ሁለት እያለ ሰው ያለውን ያሳያል ሰው በምድሩ ታምኖ ብቻውን እንዴት ይኖራል እኔ ግን አልችልም ያለሱ ባዶ ነኝ ያለ ኢየሱስ ሕይወት እስትፋስም የለኝ ባዶ ነኝ አለኝ ወዳጅ አለኝ አለኝ አባት አለኝ አለኝ አምላክ አለኝ ኢየሱስ የሚባል የዘላለም ጥላ ፈውስ መዳኛዬ የሕይወቲ ቢዛ አለኝ ኢየሱስ አለኝ ብኖር በዚች አለም ሕይወቴ ኢየሱስ ነው ብለይ በስጋዬ ዘላለም ቤቴ ነው ያመነ ይድናል በኢየሱስ ይተርፋል ከሕይወት ውሃ ምንጭ እደዚህ ይረካል በሕይወት ይኖራል ክረምት አለፈ በጋው ተተካ በትናንቱ ልክ ዛሬ ተተካ ያገኝም አጣ ያጣም አገኝ አንዱ ሲወርድ ሊላው ከፍ አለ በሕይወት ዘመን ይህን አይተናል ነገር በዘመን ይደጋገማል አይ ምን አዲስ አለ ከእግዚአብሄር በቀር ሰው ከድካሙ ትርፉ ምን ነበር አዲስ ነገር የለም አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሄር በቀር አዲስ ነገር የለም አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሄር በቀር አለኝ ወዳጅ አለኝ አለኝ አባት አለኝ አለኝ አምላክ አለኝ ኢየሱስ የሚባል የዘላለም ጥላ ፈውስ መዳኛዬ የሕይወቴ ቤዛ አለኝ ኢየሱስ አለኝ

Comments