Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ፀናሁ ዝናሽ ታያቸው zinash Tayachew New Gospel music video 2016/2023 в хорошем качестве

ፀናሁ ዝናሽ ታያቸው zinash Tayachew New Gospel music video 2016/2023 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ፀናሁ ዝናሽ ታያቸው zinash Tayachew New Gospel music video 2016/2023

ፀናሁ ዝናሽ ታያቸው zinash Tayachew New Gospel music video 2016/2023 በምድር ሰልፉ ቢበረታ አንዱን ሲያልፍ ሌላኛው ሲተካ አልፈራም አልሰጋም እረ ለምን ብየ ነገሬን የያዝከው እያለህ ጌታየ /2 የማታሳፍር ፅኑ መሰረት የማትናወጥ ነህ ጠንካራ አለት ነፋሱ ገፋኝ እረኔ አልወደኩም በርትቶ ማበሉም አለሁ አልሰጠምኩም ሁሉን ያለፍኩ በአንተ ነው ፅንቸ የቆምኩት በአንተ ነው ውዴ ኢየሱሴ በአንተ ነው እንደ ዓይን ብሌን ጠበከኝ በክፎችህ በታች ሰወርከኝ ሰልፉ ከፊቴ የቀደመ ቢያይልም ቢመስል ያሰጠመ ቢሰበር መርከቡ ነፋሱ በርትቶ ከጎኔ አንተ አለህ አልናወጥ ከቶ የማታሳፍር ፅኑ መሰረት የማትናወጥ ነህ ጠንካራ አለት ነፋሱ ገፋኝ እረኔ አልወደኩም በርትቶ ማበሉም ከቶ አለሁ አልሰጠምኩም ፅንቸ የቆምኩት በአንተ ነው ውዴ ኢየሱሲ በአንተ ነው እንደ ዓይን ብሌን ጠበከኝ በክፎችህ በታች ሰወርከኝ በአንተ ተደግፊ ሁሉን በምትችለው ከአዳኞች ወጥምድ ይኸው አምልጫለው ማምለጫ ሆንክልኝ ይብዛልህ ምስጋና አፅንተህ አቆምከኝ በቃሁ ለምስጋና አለቱ ሆኖኝ መሰረቴ በወጀብ አልወደቀም ቤቴ ከፍታ ሀዘን ቢሆን ደስታ ከአንተ ማን ማን ሊለየኝ ጌታ ፀናሁ ፀናሁ ፀናሁኝ ፀናሁ ሰምህን ጠርቸ ፀናሁ በጥላህ አርፌ ፀናሁ ዙሪዬ ሲናወጥ ፀናሁ አንተን ተደግፌ ፀናሁ ፀናሁ ፀናሁኝ ፀናሁ ፀናሁ እኔ ፀናሁ ባተ ፀናሁኝ

Comments