Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ትልቅ ነህ Tilik neh Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022 в хорошем качестве

ትልቅ ነህ Tilik neh Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ትልቅ ነህ Tilik neh Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

ትልቅ ነህ ደማቁ ብርሀን ባንተ ይሰወራል ህያው ማንነትህ ከዘላለም ያልፋል አቤት ያንተ ውበት ሞገስክ ሲያበራ አትወዳደርም ከሰራኅው ጋራ ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ ከገባንም በላይ ከሰበክንህ በላይ ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ ለግዛትህ ወሰን ፍጻሜ የለውም በእጅህ ላይ ናቸው ዛሬና ዘላለም ከጊዜ ውጪ ያለህ በጊዜ ምትሰራ ዙፋንህ የጸና የለህ የሚያስፈራህ ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ ከገባንም በለይ ከሰበክንህ በላይ ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያለህ እና የነበርህ ለዘላለምም የምትኖር በግርማ ሰማይና ምደር በክብርህ ተሞልቶል እግዚአብሔር አንተን ከቶ ማን ይመስልሃል አንተ ልዩ ነህ ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ ከገባንም በለይ ከሰበክንህ በላይ ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ ትልቅ ነህ ደማቁ ብርሀን ባንተ ይሰወራል ህያው ማንነትህ ከዘላለም ያልፋል አቤት ያንተ ውበት ሞገስክ ሲያበራ አትወዳደርም ከሰራኅው ጋራ ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ ከገባንም በላይ ከሰበክንህ በላይ ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ ለግዛትህ ወሰን ፍጻሜ የለውም በእጅህ ላይ ናቸው ዛሬና ዘላለም ከጊዜ ውጪ ያለህ በጊዜ ምትሰራ ዙፋንህ የጸና የለህ የሚያስፈራህ ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ ከገባንም በለይ ከሰበክንህ በላይ ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያለህ እና የነበርህ ለዘላለምም የምትኖር በግርማ ሰማይና ምደር በክብርህ ተሞልቶል እግዚአብሔር አንተን ከቶ ማን ይመስልሃል አንተ ልዩ ነህ ትልቅ ነህ ከምንልህ በላይ ከገባንም በለይ ከሰበክንህ በላይ ኃያል ነህ ብለን ካልንህ በላይ ከዘመርንህ በላይ እግዚአብሔር ሆይ

Comments