Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Abet Fikreh አቤት ፍቅርህ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022 в хорошем качестве

Abet Fikreh አቤት ፍቅርህ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Abet Fikreh አቤት ፍቅርህ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Abet Fikreh አቤት ፍቅርህ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022 አቤት ፍቅርህ የሀጢአተኞች ወዳጅ ጓደኛ የጠፋውን የምትፈልግ እረኛ የደሀ አደጎች ሁሉ አባት የምታኖራቸው በአማረ ቤት የመበለቲት ዋና ተሟጋች ጠበቃ ነህ ለተጎዳች ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እየፈለገ ቀና አደረግኋን ከሸክማችን ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን ተማርኬ በፍቅር አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ ወድሀለሁ ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ እንባን ከአይን ታብሳለህ አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ ከጠፋንበት እያሳደደ ቀና አደረገን ከሸክማችን ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን

Comments