Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Apostolic Songs | የሱስ ሆይ በፊትህ | Ethiopian Apostolic Church | Apostolic Mezmure в хорошем качестве

Apostolic Songs | የሱስ ሆይ በፊትህ | Ethiopian Apostolic Church | Apostolic Mezmure 11 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Apostolic Songs | የሱስ ሆይ በፊትህ | Ethiopian Apostolic Church | Apostolic Mezmure

የሱስ ሆይ በፊትህ ልቅረብ ተዋርጄ በተሰበረ ልብ ዘውትር ዛሬስ ራሴን ክጄ እኔ ዝቅ ብዬ ከፍ ከፍ ላድርግህ የጌቶች ጌታ ነህ ላክብርህ ላንግስህ ዝቅታ ነው የኔ ምርጫ ከእግሮችህ ስር መፍሰስ በእንባዬ እያራስኩ በፀጉሮቼ ማበስ አቤት ፍቅርህ ስንቱን ማረከ የሱስ ፍቅርህ ስንቱን ሳበ መአዛህ ስንቱን ማረከ ስንቱ ተማርኮ ስንቱ ተይዞ ካንተ ጋር ቀረ አንተን ወዶ እኛም ተማርከን እኛም ተይዘን ካንተ ጋር ቀረን አንተን ወደን #apostolic_church #Apostolicsongs #apostolic_church_of_Ethiopia

Comments