Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Abenezer Fekadu | ምህረት የበዛልኝ | አቤነዘር ፍቃደ | Apostolic Church Songs | Apostolic Mezmure в хорошем качестве

Abenezer Fekadu | ምህረት የበዛልኝ | አቤነዘር ፍቃደ | Apostolic Church Songs | Apostolic Mezmure 11 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Abenezer Fekadu | ምህረት የበዛልኝ | አቤነዘር ፍቃደ | Apostolic Church Songs | Apostolic Mezmure

አቤቱ እኔ ማነኝ ቤቴስ ምንድነው በእኔ ላይ የምህረትህ የደግነትህ ባለጠግነት የተገለጠው ምህረት የበዛልኝ ጥበቃህ ሳይለየኝ በፍቅር የተቀበልከኝ ጌታ ሆይ እኔ ማነኝ . . . አላልፈውም/አልችለውም/ ያልኩትን ምህረትህ አሳለፈኝ 2* ይህ ከባድ ነው ያልኩትን በጸጋህ ተሻገርኩኝ 2* አልችለውም ያልኩትን ምህረትህ አሳለፈኝ 2* . . . . ምህረትህ ከለለኝ /3x/ እየሱሴ ምህረትህ ከለለኝ ፀጋህ አሻገረኝ /3x/ አባዬ ፀጋህ አሻገረኝ . . . . በምህረትህ ባለጸጋ ባለጸጋ እየሱስ በቸርነትህ ባለጸጋ ባለጸጋ እየሱስ . . . . ሰዎች እኔን ሲያዩ ምህረትህን ያያሉ ሰዎች እኔን ሲያዩ ደግነትህን ያያሉ ሰዎች እኔን ሲያዩ አንተን ያመሰግናሉ ሰዎች እኔን ሲያዩ ለክብርህ ይዘምራሉ #Abenezerfekadu #Apostolicsongs #apostolicchurchofethiopia

Comments