Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб እናትዋ ጎንደር | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films в хорошем качестве

እናትዋ ጎንደር | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



እናትዋ ጎንደር | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films

እናትዋ ጎንደር ሙሉ የሙዚቃው ግጥም በባልቴት ውበት ሁሌም ወይዘሪት ማይነጥፍ ጅረት ጎህ ለነፃነት ፈጣሪ ጦቢያን ሲከልላት የምሰሶዋን ስም ጎንደር አላት እንዳለች አለች ታተይ ሙሽሪት ሒያጅና መጭን እንደታዘበች እስኪ እህህ ልበል ጥቂት ባንች ቦታ ታንጀትሽ ላይ ሆኘ ኸልብሽ በአንድ አፍታ እንዴት ነው አዘዞ ጮማ በልቶ ጠጅ ታንች የሚያደርሰኝ መግደርደርሽ እንጅ የአባት የማረጉን ወግ ወጉን አዳብላ አሳድጋኛለች እሹሩሩ ብላ የምድር መዳኛው ታጠነ አርባራቱ መሥዋአት አቅርቡ ስለት ለታቦቱ ሴት አረሆ አረ በፈጠረህ አረ እንዴው በሞቴ እስኪ ተወኝ ባክህ ላታፅናናኝ እቴ ይልቅስ ውሰደኝ ካለበት እትብቴ መፅናኛየ እሷ ናት ልሒድ ወደ እናቴ የዋልያ ቀንዱን መሥሎ ሹርባዋ ሰልመም ብላ መጣች አረግ እናትዋ ልቧም ካልፈቀደ ደስም ካላላት በካሳ አትጨክንም በፋሲል በላት በጎንደሮች መዳፍ ስጎርስ እዛም እዛም ተመልሼ መጣሁ በእጄም ሳልጠቀም ክፋ እስለምደሽኝ ጮማና ወርች እናና ተጎዳሁ እኔ ስርቅ ካንች የበሽታን ነገር ለሐኪም ይሰጡታል የአጋንንትን ነገር ፀበል ይገቡታል የጎንደርን ናፍቆት እንዴት ያረጉታል እነ ቴቴ ጉርሻ አረ እንደምናችሁ እነ ዋዋ ጉርሻ አረ እንደምናችሁ ጉብ ጉብ አለብኝ አፈር ልብላላችሁ የመሣፍንቱ እናት እቴቴ ማንአህሎሽ ጉድ ጉድ በይልኝ ጥምቀት መጣሁልሽ እንደ ህማማቱ የአንችው ፆመኛሽ በባዶ እግሬ እምብርክክ የምሳለምሽ መሠንቆ ተናገር ጀግንነቱን አውራ አርግፎ የሚጥል ተሰማይ አሞራ ድንበር ጠባቂ ነው በጠላቱ አይሞትም መሣሪያው ደም መላሽ እንደ ታናሽ ወንድም ====================================== ድምፃዊ :- አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) ሙዚቃ ቅንብር :- እስራኤል መስፍን ግጥም :- አስቻለው ፈጠነ አርዲ የሴት አረሆ :- ጥሩወርቅ አየለ ዜማ :- የህዝብና አስቻለው ፈጠነ አርዲ መሰንቆ :- እንድሪስ ሐሰን ክራር :- አስቻለው ፈጠነ አርዲ ከበሮ :- ሀገረሰላም ሻፊ አድማቂ :- መላኩ ታረቀኝ ሲኒማቶግራፈር :- ፍስሀፅዮን ንብረት ፕሮዳክሽን ዲዛይነር :- ሄለን ብዙነህ ( ቲና ) ፀሀፊና አዘጋጅና ፕሮዲዩሰር :- ሰውመሆን ይስማው ሎካል ፕሮዲዩሰር :- ሀይሉ ፈንታሁን ብርቧክስ ሪከርድስ ==================================== እናት ዓለም ጎንደር | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films Enatwa Gonder | Birbaux Records. SewMehon Films Check Out New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing @Birbaux Records. #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder unauthorised use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

Comments