У нас вы можете посмотреть бесплатно የስሙ ጉልበትና ከነቢያት መብለጡ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 23) или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru
በኢየሱስ ስም አጋንንትን ማስወጣትና በኢየሱስ ስም ጸሎት ማድረስ ትርጓሜው ጥልቅ ነው። አጋንንት በማንም ስም አይወጡም፤ በኢየሱስ ስም እንጂ። ጸሎትም በተወዳጅ ሐዋርያ ወይም በመልአክ ስም አይደረግም፤ በኢየሱስ ስም እንጂ። አብም መንፈስ ቅዱስን የሚልከው በኢየሱስ ስም ነው (ዮሐ. 14፥26)። ስለዚህ የክርስቶስ ኢየሱስ መለኮትነት ከሥላሴ ማንነት ጋር ተጋምዷል። ይህም መለኮትነቱን ያመለክታል። ሌሎች በእርሱ ስም አጋንንትን ሲያስወጡ፣ ጌታ ኢየሱስ ግን አጋንንትን ለማስወጣት የተጠቀመው ልዩ ዘዴ አልነበረም። ለዚህ ሲል ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አላደረገም። ከራሱ የሚበልጥን ሌላ ኀያል ስምም አልጠራም። አጋንንቱን፣ “በእግዚአብሔር ስም አዛችኋለሁ” አላላቸውም። አስቀድመንም እንዳየነው፣ ለደቀ መዛሙርቱና ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ላልነበረው ሰው አጋንንት በኢየሱስ ስም ታዘውላቸዋል። እርሱ ግን ማንነቱን ያውቃልና በአጋንንት ላይ ያለውን የበላይነት በቀጥታ ነበር የሚገልጠው።