Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Samrawit Abedela - "መንፈስ ቅዱስ" || Menfs Kidus|| Ethiopian Gospel Music Video в хорошем качестве

Samrawit Abedela - "መንፈስ ቅዱስ" || Menfs Kidus|| Ethiopian Gospel Music Video 10 дней назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Samrawit Abedela - "መንፈስ ቅዱስ" || Menfs Kidus|| Ethiopian Gospel Music Video

ይህ ዝማሬ ከእኔ እውቀት ችሎታና አቅም ውጪ መንፈስ ቅዱስ እራሱ የሰጠኝ እና እኔንም በዚህ መልክት የነካኝ ስለሆነ ሁላችሁም እንድትባረኩበት እላችኋለሁ ። የመዝሙሩ ግጥም የመኖሬ ሚስጥር አንተ ስላለህ ነው አሁንም አሁንም እፈልግሃለሁ በህይወቴ ሁሉ አንተ እንድትበዛ ፈቃዴን ሰጠሁ እኔነቴን ግዛ አዝ:-የምወድህ መንፈስ ቅዱስ አንተ ብቻ ተገኝልኝ የምናፍቅህ መንፈስ ቅዱስ አንተ ብቻ ተገኝልኝ ተገኝልኝ ጌታ ተገኝልኝ ኢየሱስ ተገኝልኝ መንፈስ ቅዱስ ተገኝልኝ ወዳጄ ተገኝልኝ መግለፅ እስከማልችል ቃላት እስከማጣ ፍፁሙ ሙላት በላዬላዬ ላይ ይምጣ በመንፈስ አጥምቀኝ ልስጠም አረስርሰኝ እርካታዬ እኮ ነህ ሌላ መሻት የለኝ አዝ:-የምወድህ መንፈስቅዱስ አንተ ብቻ ተገኝልኝ የምናፍቅህ መንፈስ ቅዱስ አንተ ብቻ ተገኝልኝ መንፈስ ቅዱስ ሆይ አጠማሃለሁ ነፍሴም መንፈሴ ጉጉቷ አንተን ነው በፍፁም ልቤ እና ሃሳቤ እፈልግሃለሁ ይህ ነው ርሃቤ ይህ ነው ርሃቤ አዝ:-የምወድህ መንፈስ ቅዱስ አንተ ብቻ ተገኝልኝ የምናፍቅህ መንፈስ ቅዱስ አንተ ብቻ ተገኝልኝ Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now @SamriSamri-mf2em #gospelmusic #liveworshipsongs #worshipmusic #amharic_mezmur #singer #holyspirit

Comments