Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб RUTH FIKRE | ስላስጠጋኝ (SILASTEGAGN) | New Ethiopian Gospel song 2024 | New Protestant Mezmur в хорошем качестве

RUTH FIKRE | ስላስጠጋኝ (SILASTEGAGN) | New Ethiopian Gospel song 2024 | New Protestant Mezmur 2 недели назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



RUTH FIKRE | ስላስጠጋኝ (SILASTEGAGN) | New Ethiopian Gospel song 2024 | New Protestant Mezmur

ስላስጠጋኝ በአማኝ ሕይወት ውስጥ መከራ የክርስቶስን መልክ ለመሳል ሁነኛ የእግዚአብሔር መሳሪያ ነው። በህይወታችን በሚደርስብን መከራ ወደ እግዚአብሔር እንድንጠጋ ዕድልም እናገኛለን። ስለዚህ በመከራ ውስጥ የምናልፍ ሁላችን አመስጋኝ እንድንሆን ቃሉ ይመክረናል። ከደረሰብን መከራ ይልቅ በመከራ  ውስጥ የተማርነው ትምህርት ይበልጣልና። ከሁሉ በላይ ደ'ሞ እግዚአብሔር አብሮን ስላለ በምንም አይነት መንገድ ብናልፍ  ለብቻችን የማይተወን ፣የሚያፅናና ፣ የሚመክር እና የሚያፀና አምላክ አለን!!! ”በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ፣ ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ እርሱ ራሱ መልሶ ያበረታችኋል፤ አጽንቶም ያቆማችኋል። ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእርሱ ይሁን፤ አሜን።“ 1 ጴጥሮስ 5:10-11

Comments