Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб እንለያይ ብያት ቁጭ ብዬ ምግቤን ጨረስኩኝ : አመቤቴ ከጉድ አወጣቺኝ ሱሴን ከተውኩ አገባካለው አለችኝ в хорошем качестве

እንለያይ ብያት ቁጭ ብዬ ምግቤን ጨረስኩኝ : አመቤቴ ከጉድ አወጣቺኝ ሱሴን ከተውኩ አገባካለው አለችኝ 4 часа назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



እንለያይ ብያት ቁጭ ብዬ ምግቤን ጨረስኩኝ : አመቤቴ ከጉድ አወጣቺኝ ሱሴን ከተውኩ አገባካለው አለችኝ

የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://storm-visage-37a.notion.site/... ፍፁም መንገሻን ለማግኘት 0913121876 0911010531 ፍፁም መንገሻን ቲክቶክ ፔጅ https://vm.tiktok.com/ZMhSTnaca/ ፍፁም መንገሻን ዩትዩብ ፔጅ    / @bemaleda626   የዛሬው የይድናል እንግዳችን ፍፁም መንገሻ ይባላላል በጣም የሚወደው አብሮ አደግ ወንድሙን በድንገት በሞት ስላጣው ከድብርት ለመውጣት እደ ቀልድ የጀመረው የጫት ሱስ ላለፋት 7 ዓመታት ተቆራኝቶት አብሮት አድጓል ትምህርት ቤት እና ሰፈር ውስጥ በሚገኘው ጫካ መዋያው ሆኖ ከትንሽ እሰከ ትልቁ ጋንጃ ድረስ አጭሶበታል ይህሞ ከ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱ እዲተው አድርጎታል የሚወዳት ፍቅረኛውን አሳጥቶታል በህይት እጅግ ተፈትኖበቲል የሚወደውን ህልሙን የእግርኳስ ተጫዋች የመሆን እድሉን አሳጥቶታል በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ራሱን ከሱስ ለማላቀቅ በተለያዩ ገዳማት ሱባዬ ይዞል ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ ከትንሽ ቆይታ ቦኋላ ተመልሶ እዞው የሱስ አመል ውስጥ ይገኛል በተለያየ ጊዜ ገዳም ሲሄድ አንዳድ ሱሶቹን እየቀነሰ ይመጣል እደውም ፃድቃኔ ማርያም ሄዶም ከሶስት ቀን ሱባዬ ቦኋላ ከተማ ወጥቶ አጭሷል በዚህ በድጋሚ ላያጨስ ከላዩ የተገፈፈለት ነገር እዳለ ይናገራል ፍፄ በተደጋጋሚ ከሱስ ለመውጣት ያደረገው ሙከራ እየጣለው ተነስቷል ሲያወራ እጅ በአፍ ያስጭናል እያለቀሰ አስለቅሶና ስቆ አስቆናል ይህንን በህወት የተፈተነውን የፍፄ የህይት ታሪክ እና እዴት ከማይቻል ከሚመስለው የሱስ ህወት እዴት መውጣት እደቻለ ሊያሳየን ዛሬ በዶንኪ ቲዩብ ይድናል ዝግጅት ላይ ተሰይሟል ይህ ቪዲዮ ለብዙ ወጣቶች መፍትሄ ነው እና መጨረሻውን አብረን እንይ መልካም ቆይታ Today's Yadinal guest is called Perfect Mengesha. He lost his beloved brother suddenly and became addicted to khat as a joke to get out of depression. He failed He was greatly challenged by the hit and lost his dream of becoming a football player. In all these ups and downs, he took his soba to different monasteries to get rid of his addiction. When he returned to Addis Ababa, he came back after a while and found himself in a state of addiction. The city went out and smoked this. He never smokes again. He talks about what he has been stripped of. Ftcher's repeated attempts to get out of addiction have thrown him up. When he talks, he puts his hand over his mouth. He cries and laughs. He made us laugh and cry. He is trying to show us this life-tested story of Ftcher and how he was able to get out of the seemingly impossible life of addiction. Today, this video is dedicated to many young people. It is a solution and let's see the end together. Have a good stay እንለያይ ብያት ቁጭ ብዬ ምግቤን ጨረስኩኝ : አመቤቴ ከጉድ አወጣቺኝ ሱሴን ከተውኩ አገባካለው አለችኝ #life #lifestyle #ethiopia 🌐 Our other profiles: ▶ Facebook -   / comedianeshe   ▶ Tiktok -   / comedian_eshetumelese  

Comments