Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ в хорошем качестве

How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ

የመለኛ የዶሮ አሩስቶን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት አይነት እና መጠን 1. ለአሩስቶ የተዘጋጀ የፈረንጅ ዶሮ (ምስሉ ላይ የምትመለከቱት 1ኪሎ ከግማሽ ነው) 2. 10 ትንንሽ ድንች 3. 4 ትልልቅ ካሮት 4. 2 ሎሚ 5. 4 ሽንኩርት ዶሮውን ለመቀመም የምንጠቀመውን ስልስ ለማዘጋጀት 1. 200ግራም የገበታ ቂቤ 2. 1 የሾርባ ማንኪያ ጨው ከዚህ በታች ያሉት በሙሉ በቡና ማንኪያ ልኬት 3. 1 ፓፕሪካ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 4. 1 በሶ ብላ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 5. 1 የቀይ ሽንኩርት ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 6. 1 የሮዝሜሪ ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 7. ግማሽ ቁንዶ በርበሬ 8. 1 ቀረፋ 9. 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 10. 1 የዝንጅብል ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 11. 1 የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት 12. 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት የማባያ አትክልቱን ለማዘጋጀት 1. 1 የዶሮ መረቅ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) ከዚህ በታች ያሉት በቡና ማንኪያ ልኬት 2. 1 ቀረፋ 3. 1 ሮዝሜሪ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 4. 1 ፓፕሪካ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 5. 1 የዝንጅብል ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 6. 1 የቀይ ሽንኩርት ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 7. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 8. ትንሽ ጨው 9. 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት የአበሳሰል መመሪያ ከ1፡20 - 1፡30 በ220 ዲግሪ ሴንቲግሬድ መሃል መሃል ላይ እየከፈቱ የራሱን የሚተፋውን ቅባት መልሶ በምግብ ብሩሽ መለወስ

Comments