Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ፒያሣ ለጂጂ ... እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ስለ ፒያሣ እንዲህ አቀንቅና ነበር в хорошем качестве

ፒያሣ ለጂጂ ... እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ስለ ፒያሣ እንዲህ አቀንቅና ነበር 5 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ፒያሣ ለጂጂ ... እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ስለ ፒያሣ እንዲህ አቀንቅና ነበር

አቤት ፖድካስት (Abet Podcast) በሙሌ ሚክስ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የሚቀርብ በብራንዲንግ ፣ ፕሮቶኮልና ሰለብሪቲ ፕሮፋይል ላይ ትኩረት ያደረገ የቢዝነስ ፣ የመረጃና መዝናኛ ዝግጅት ነው። ድርጅታችን ሙሌ ሚክስ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን በ2005 ዓ/ም ተመስርቶ በሚዲያ፣ ማስታወቂያና ፕሮዳክሽን እንዲሁም በሚዲያ ኤጀንትነት ዘርፍ ተሰማርቶ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘ ሲሆን፣ በሃገራችን በብራንዲንግ ፎርማት ከ100 በላይ ድርጅትና ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥና ምርት ( Service & Product Brand)ላይ በማቅረብ የሰራና እየሰራ የሚገኘ ቀዳሚ ድርጅት ነው ። የዝግጅቱ ይዘት ...Contents ¶ About Branding ¶ About Protocols ¶ About Celebrity & Company Profile የድርጅቱ መሪ ቃል :- ብራንድ መጥፋት የማይችል መለያ ነው! Abet Podcast /Branding, Protocol & Celebrity profile! By: - Mule Mix Multimedia Production

Comments