Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ደስታ እንዲህ ያሰክራል - ድብልቅልቅ ያለው የእንሳሮው አባ ደምሴ የመቶ አመት ልደት /ትዝታችን በኢቢኤስ// в хорошем качестве

ደስታ እንዲህ ያሰክራል - ድብልቅልቅ ያለው የእንሳሮው አባ ደምሴ የመቶ አመት ልደት /ትዝታችን በኢቢኤስ// 17 часов назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ደስታ እንዲህ ያሰክራል - ድብልቅልቅ ያለው የእንሳሮው አባ ደምሴ የመቶ አመት ልደት /ትዝታችን በኢቢኤስ//

ዘወትር ሰኞ ምሽት በዮናስ ከበደ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት የሚቀርበው ትዝታችን በኢቢኤስ ዛሬ የ100 አመት የእድሜ ባለፀጋው የአባ ደምሴ አሳምረው የልደት በዓል አከባበራቸወን ዮናስ አቅርቧል፡፡ ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ማታ እንደ ስሙ ሁሉ ትዝታ ጠቀስ" የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው። ለአብነትም የሙዚቃ፣የከተሞች፣ የትምህርት ቤቶች፣ የመዛግብት፣ የቀድሞ ቁሳቁሶች፣ የልዩ ልዩ ቅርሶች፣ የአልባሳት፣ የሃውልቶች እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትዝታ ይቃኙበታል። "Tiztachin be ebs" is a captivating show that delves into nostalgia, exploring old music, cultures, aging cities, and schools. Join us as we journey through memories and evoke nostalgia in every episode! EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://iptv.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #EBS #Tezetachen_on_EBS

Comments