Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ወደቡና አደብ የለሾች||እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ||የኢትዮጵያ ድል ቀጥሏል ፈጣሪ ይመስገን в хорошем качестве

ወደቡና አደብ የለሾች||እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ||የኢትዮጵያ ድል ቀጥሏል ፈጣሪ ይመስገን Трансляция закончилась 3 часа назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ወደቡና አደብ የለሾች||እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ||የኢትዮጵያ ድል ቀጥሏል ፈጣሪ ይመስገን

Join this channel to get access to perks:    / @gubalechethiopia   ሁልጊዜም እራሳችንን ለማግኘት እንድንችል ብቻ ነው እኔ የምሰራው።ሁሉም ሰው የተሰራበትን መጥፎ ስራ አውቆ በማስተዋል ለመፍትሔው ተግቶ ሊሰራ ይገባዋል፣ሁሌም ችግሮችን ብቻ ሲያወራ እየዋለ መፍትሄውን ማግኘት አይቻለውምና። We Identify A Lot About Everythings ድልን በአብሮነት ለመቆጣጠርና በዘላቂነት ይዞ ለመቀጠል እንችል ዘንድ ሐቀኝነት ወሳኝ መሠረት ነው።ሐቅን ያልያዘ ማንኛውም አካል ድል ማድረግ እና ተቆጣጥሮ ይዞ መቆየት አይችልም። ሐቀኞች ሆነን፣ለሐቅ ቆመን፣በሐቀኝነት እየኖርን ሁልጊዜም ድል ማድረግ የማንችልበት ምንም ነገር አይኖርምና ሁሉም ሰው በተለይ ኢትዮጵያውያን በሀገራችን ኢትዮጵያ የሁልጊዜም መሠረት በሆነው ሐቀኝነት ላይ በመቆም ዘላለማዊ የድል ባለቤት መሆን አለብን ። መልካም አስበን ለመልካም ነገሮች መሳካት መትጋት የሁልጊዜም ስራችንና ባህላችን ይሁን።ምክንያቱም የምናገኘው ውጤት ሁሉ እጅግ መልካም ነውና ከሁሉም ጋር ማለትም ከተፈጥሮና ከፈጣሪ ጋር የሚያፋቅር እና መንግስተ ሰማያትን የሚያወርስ እጅግ ውብ ውጤትን በእጃችን የሚያስገባ መልካም ስጦታ ነው:እንዳያመልጠን የፈጣሪ ስጦታ መልካምነት ነው።።

Comments