Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ZEKARIAS TADESSE (ዘካሪያስ ታደሰ) አንተ መልካም ነህ New Live Ethiopian protestant Gospel cover song 2020 в хорошем качестве

ZEKARIAS TADESSE (ዘካሪያስ ታደሰ) አንተ መልካም ነህ New Live Ethiopian protestant Gospel cover song 2020 4 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ZEKARIAS TADESSE (ዘካሪያስ ታደሰ) አንተ መልካም ነህ New Live Ethiopian protestant Gospel cover song 2020

#Lily_tilahun#አንተ_መልካም_ነህ #Subscribe #Zekarias_Tadesse_Official Follow Us Face Book👇 https://www.facebook.com/tade555/?ref... Telegram👉https://t.me/zeeanointed Zekarias tadesse 📲+251911686405 +2519 12348858 ⭐️Thank You For Visiting Our Youtube Channel and Please subscribe To get Daily videos of worship, Praise videos, Song Covers 🙏MORE BLESSING ይህ ዝማሬ የዛሬ 7 አመት ጌታ ኢየሱስ ታሪኬን በቀየረበት ጊዜ ከወጣሁበት የጨለማ ህይወት ተላቅቄ አዲሱ የብርሃን ህይወት ጉዞ የጀመርኩበትን ወቅት የሚያስታውሰኝ በእጄ የነበረው ሁሉ እንደ ጉም በኖ፤ እንዴት እሆናለሁ ባልኩበት ጊዜ "ባይገባኝም እንኳን ቅሉ፤ አንተ መልካም ነህ" የሚለው የቃልኪዳን ጥላሁን(ሊሊ) ዝማሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ጌታ አፌን ከፍቶ ያዘመረኝ ዝማሬ ነው። በዚህ ዝማሬ መልካምነቱን እየዘመርኩ ያን ከባድ ጊዜ አሳልፎ ዛሬን እንዳቆመኝ፤ ዛሬም ይህንን በምትሰሙ ሁሉ ላይ እግዚአብሔር መልካምነቱን እንዲያሳይ አምናለሁ። እንዴት አልፈው ይሆን ባላችሁበት ጉዳይ ጌታ ያሻግራችኋል። ክብር ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ለእግዚአብሔር ይሁን!

Comments