Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб የፀሐይ ከተማ ማን ናት? | ከዶክተር መስከረም ለቼሳ ጋር | ክፍል 1 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ в хорошем качестве

የፀሐይ ከተማ ማን ናት? | ከዶክተር መስከረም ለቼሳ ጋር | ክፍል 1 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



የፀሐይ ከተማ ማን ናት? | ከዶክተር መስከረም ለቼሳ ጋር | ክፍል 1 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ

ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በሕፃናት ትምህርት፥ በመምህራን ሥልጠና፥ በትምህርት ቴክኖሎጂ አጠቃቀም፥ በአካባቢ ሳይንስ፥ በአውሮፓውያን የሰብአዊነት (Classical Humanism) ፍልስፍናና በተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ላይ፡ ከ 15 በላይ ጥናቶችን፡ በተለያዩ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ጥናታዊ መጽሔቶች (Journals) ላይ አሳትማለች። እንዲሁም፡ ከተለያዩ ፀሓፊዎችና ማኅበራት ጋር በመተባበር፡ ለሕፃናት ማስተማሪያነት መዋል የሚችሉ የአማርኛና የእንግሊዝኛ ጥራዞችን፡ በበጐ ፈቃደኝነት ሠርታ አሳትማለች። ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በመምህርነት ዘርፍ፡ የ2011 ዓ. ም “የዓመቱ በጎ ሰው” ሽልማት፡ ዕጩ ተሸላሚ ነች። በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ:   / hagerietv   ትዊተር:   / hageriet   ኢንስታግራም:  / hagerie_television   ቴሌግራም: https://t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ:    / hagerietv   ዌብሲይት: https://www.hagerietv.com

Comments