Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ላመስግንህ የእኔ ጌታ በክራር ሲደረደር | lamesgnh yene geta kirar | kirar tutorial в хорошем качестве

ላመስግንህ የእኔ ጌታ በክራር ሲደረደር | lamesgnh yene geta kirar | kirar tutorial 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ላመስግንህ የእኔ ጌታ በክራር ሲደረደር | lamesgnh yene geta kirar | kirar tutorial

ላመስግንህ የ እኔ ጌታ ላመስግንህ ልቀኝልህ የ እኔ ጌታ ልቀኝልህ ህይወቴ ነው ዝማሬዬ ትሩፋቴ የ ሰጠኽኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ ከእኔ የሆነ የምሰጥህ ባይኖረኝም ከሰጠኽኝ የአንተን መስጠት አይከብደኝም ጥበቤ ነህ የምስጋና መሰረቴ ዝማሬዬን ያፈሰስከው በህይወቴ አንደበቴን የቃኘኽው በምስጋና ይኽው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና ባድ እኮ ነኝ የእኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ በእጄ ላይ አንዳች የለኝ የምሰጥህ ላአንተ ክብር የሚመጥን ህይወት የለኝ ዝማሬዬን በቸርነት ተቀበለኝ አንደበቴን የቃኘኽው በምስጋና ይኽው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና ከምድር ላይ ከአፈር ስትፈጥረኝ ከምስጋና የተለየ ምን ሥራ አለኝ ቀንና ሌት በመቅደስህ እቆማለሁ አምላኬ ሆይ ሳወድስህ እኖራለሁ አንደበቴን የ ቃኘኽው በምስጋና ይኽው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና ዕዝራ ስጠኝ የከበረ መሰንቆህን ዲዊት ስጠኝ የሚፈውስ በገናህን መዝሙር ቅኔ ተምሬአለሁ ከአባቶቼ እዘምራለሁ በአንተ ፍቅር ተነክቼ አንደበቴን የ ቃኘኽው በምስጋና ይኽው ውሰድ ቅኝትህን እንገ ና

Comments