Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб እናቴ ሆይ... እሳቱን አትሽሺው...!! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ в хорошем качестве

እናቴ ሆይ... እሳቱን አትሽሺው...!! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ 9 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



እናቴ ሆይ... እሳቱን አትሽሺው...!! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

የቱንም ያህል አማኝ ቢያፈራና ሳይከስም ዘመናትን መሻገር ቢሳካለት፤ የባዕድ አምልኮ ፍጻሜው አስከፊ ነው። የጊዜ ጉዳይ እንደሆን ነው እንጂ፤ ቀን ጠብቆ የሚያፈርሰውን ንጥረ ነገር በውስጡ ተሸክሞ ነው የሚዞረው። ዛሬ ሸይኻችን በለጋነቱ ድግምት እንዲማር ተልዕኮ ተሰጥቶት በአጋጣሚ እውነተኛውን እምነት ስለተጎናፀፈና በርካቶችን ከባዕድ አምልኮ ነፃ ስላወጣ ታዳጊ እያወጉን ያመሻሉ። በተወዳጁ ጉዞ ወደ አላህ ፕሮግራማችን ደግሞ ኡስታዝ በድር ሁሴን ወደ አላህ ለመቃረብ ስለሚረዱ ተወዳጅ የዒባዳ ተግባራት እያነሳሳ፤ አላህን በመገዛት ውስጥ ያለውን የተለየ የዒባዳ ጣዕም ለማግኘት ምን ላይ ማተኮር እንደሚገባ እያስታወሰ አብሮን ያመሻል። #ለይሉ_ጁምዓ_ነው! #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው! ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇 YouTube👉 / @minbertv1 Facebook👉   / minbertv   Telegram👉 https://t.me/minbertv Website 👉 https://www.minbertv.com/ Tiktok 👉 https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/ #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Comments