Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб አዲስ ስብከት ነገረ ድኅነት በመምህር ያረጋል አበጋዝ || Negere Dihinet by Yaregal Abegaz в хорошем качестве

አዲስ ስብከት ነገረ ድኅነት በመምህር ያረጋል አበጋዝ || Negere Dihinet by Yaregal Abegaz 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



አዲስ ስብከት ነገረ ድኅነት በመምህር ያረጋል አበጋዝ || Negere Dihinet by Yaregal Abegaz

መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan Share:    / @-mekanehiyawan9645   «መካነ ሕያዋን — ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (YOUTUBE CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Comments