Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ተመልክቶ የትምህርት ሚኒስትሩ መግለጫ ሰጡ! እኔ ግን ጥያቄ አለኝ!!ቲክቶክና ጦርነት ያደነዘዘው ትውልድና ማትሪክ! Abiy в хорошем качестве

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ተመልክቶ የትምህርት ሚኒስትሩ መግለጫ ሰጡ! እኔ ግን ጥያቄ አለኝ!!ቲክቶክና ጦርነት ያደነዘዘው ትውልድና ማትሪክ! Abiy Трансляция закончилась 7 дней назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ተመልክቶ የትምህርት ሚኒስትሩ መግለጫ ሰጡ! እኔ ግን ጥያቄ አለኝ!!ቲክቶክና ጦርነት ያደነዘዘው ትውልድና ማትሪክ! Abiy

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Comments