Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ይህንን ስትተው ስኬት ይተውሃል || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.58 || Kerubel Ahadu ( в хорошем качестве

ይህንን ስትተው ስኬት ይተውሃል || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.58 || Kerubel Ahadu ( 9 дней назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ይህንን ስትተው ስኬት ይተውሃል || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.58 || Kerubel Ahadu (

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በሀምሳ ስንተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከኪሩቤል ( ‪@kirubelahadu‬ ) ጋር ስለ ተለያዩ ጉዳዮች ጥልቅ ውይይትን አድርጏል::በዚህ ፖድካት ብዕናን የሚገነቡ እና የግንኙነት ጥራታችንን የሚያሻሽሉ ጉዳዮች ተነስተዋል:: የኪሩቤል አሐዱ ዩቱብ ቻነል 👇👇👇👇👇👇👇👇 ‪@kirubelahadu‬

Comments