Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፮/6 «ብቸኝነት»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፤ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ። в хорошем качестве

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፮/6 «ብቸኝነት»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፤ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ። 9 лет назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፮/6 «ብቸኝነት»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፤ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፮/6 «ብቸኝነት»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፤። ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ። (የፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ገጸ-ባህሪያት ስሞች ከክፍል ፩-፭፦ አቶ ቦጋለ መብራቱ፣ ወይዘሮ ውድነሽ፣ ቄስ ታምሩ /የወይዘሮ ውድነሽ የንስሐ አባት/፣ በዛብህ፣ ቄስ ውቤ፣ ቄስ ፈለቀ፣ ቄስ ፍሬው፣ በላይነሽ፣ ጥሩ ወርቅ፣ ፩ኛ ደብሪቱ፣ ብሪቱ፣ ሻሼ፣ ፪ኛ ደብሪቱ፣ ቄስ ምህረቱ /የአቶ ቦጋለ የንስሐ አባት/፣ ገብሬ፣ እመት ጠጅቱ፣ ደብተራ በየነ፣ አለቃ ክንፉ፣ አለቃ ኑሬ፣ ፊታውራሪ መሸሻ፣ ወይዘሮ ጥሩአይነት፣ ሰብለ ወንጌል፣ ፊታውራሪ አሰጌ፣ ፊታውራሪ ፍላቴ፣ ፫ኛዋ ደብሪቱ፣ ስንዱ፣ ትሁኔ፤) (የፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ገጸ-ባህሪያት ስሞች በክፍል ፮፦ ፊታውራሪ መሸሻ፣ ወይዘሮ ጥሩአይነት፣ ፊታውራሪ አሰጌ፣ ሰብለ ወንጌ፣ ገብሬ፣ ያመቴ ልጅ ሐብትሽ ይመር፣ ቄስ ሞገሴ፣ ጉዱ ካሳ፣ አዛዥ ደስታ፣ ቀኝ አዝማች አካሉ፤) . . . ያን ዕለት፥ ከቤተክርስቲያን መልስ እንደተለመደው ሴት እልፍኝ፣ ቁርስ ሲበላ፥ ሰብለ ወንጌል ምንም እንኩዋ የመብል ፍላጎት ባይኖራት አባት እናትዋ ምክንያት አግኝተው እንዳይሰድቧት ብቻ የበላች ለመምሰል እንጀራውን እየቆረሰች ወደ አፍዋ እያደረሰች ስትመልስ ቆይታ ማዕዱ ከተነሳና አባትዋ ሊጠይቁዋቸው የመጡትን ሠዎች ለመቀበል ወደ ወንድ እልፍኝ ከሄዱ በሁዋላ (በኋላ) እስዋም ወደ እልፍኝዋ ሄዳ ልብስዋን ለወጠችና ከልፍኝዋ ደጅ በባርጩማ ተቀምጣ ፀሐይ እየሞቀች በአካባቢው የነበረውን ፀደይ ያሳመረውን ግቢ ትመለከት ጀመር። ወራቱ፥ ፀደይ ገና ጥቅምት መግባቱ ነበር። . . . ይገርማል! ለካስ፥ ደም-ግባትና ለዛ፣ ስሜትን የሚከተሉ የስሜት ጥላዎች ናቸው!፤ ደግነቱ የፍጥረት ሕግ በመፈራረቅ ላይ የተመሠረተ በመሆኑ ነው። ጨለማን ብርሃን፣ ስቃይን እረፍት፣ ሁከትን ጸጥታ፣ ኅዘንን ደስታ፤ የማይከተሉ ቢሆኑ መኖር ባልተቻለ። -------------------------------------- please visit my blog፦ http://sintayehugetachew.blogspot.it/ please visit my Facebook፦   / sintayehu.getachew.71   please visit my you tube፦    / sintayehugeta  

Comments