Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ከዓለም ፊት መቆም || ሙንሺድ ዓሊ አሚን || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ в хорошем качестве

ከዓለም ፊት መቆም || ሙንሺድ ዓሊ አሚን || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ 8 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ከዓለም ፊት መቆም || ሙንሺድ ዓሊ አሚን || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

ዛሬ በኸሚስ ምሽት ልዩ ቆይታችን ሸይኻችን በሰዓታቸው ታላላቆቹ ጀግኖች ወደዋሉበት ግንባር ይዘውን በመሄድ፤ ከዱንያ አጭር ህይወት ይልቅ የአኼራን ዘላለማዊ ፍሰሃ ስላስቀደሙ ሶሃቦች ገድልና የኸይበር ውሎ ያወጉናል። ተከታታይ በሆኑት የቀደሙ ፕሮግራሞቹ ጉዞ ወደ አላህን እያስቃኘን የሚገኘው ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ፕሮግራሙ ዛሬም በተውበት ጥላ ሥር አቆይቶ ከአዳዲስ ነገሮች ጋር አብሮን የሚዘልቅ ሲሆን፤ በመዲና ሠማይ ሥር ቆይታችን ደግሞ ከፊዳከ እስከ ነቢዩ ራህማ፣ ከከውኑ ሞገስ እስከ ናፍቆት ስንኞችና ሌሎችንም ተወዳጅ የሸውቅ ነሺዳዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲያደርሰን የቆየው ሙንሺድ ዓሊ አሚን እንግዳችን ሆኖ የጉዞ ማስታዎሻውን ያጋራናል። #ለይሉ_ጁምዓ_ነው! #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው! ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇 YouTube👉 / @minbertv1 Facebook👉   / minbertv   Telegram👉 https://t.me/minbertv Website 👉 https://www.minbertv.com/ Tiktok 👉 https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/ #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Comments