Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб የኢትዮጵያ ሀዋርያዊት ቤተእምነት አስተምሮ ስህተት እንደሆነ ገለጡ | ኢየሱስ አብ አይደለም | Dr Tesfaye Robele в хорошем качестве

የኢትዮጵያ ሀዋርያዊት ቤተእምነት አስተምሮ ስህተት እንደሆነ ገለጡ | ኢየሱስ አብ አይደለም | Dr Tesfaye Robele 7 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



የኢትዮጵያ ሀዋርያዊት ቤተእምነት አስተምሮ ስህተት እንደሆነ ገለጡ | ኢየሱስ አብ አይደለም | Dr Tesfaye Robele

ዶ/ር ተስፋዬ በኢንተርናሽናል የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የአዲሱ መደበኛ ትርጒም ተርጓሚ ሆኖ ሠርቶአል፡፡ የዶክትሬት ዲግሪውንም የሠራው ለረጅም ዓመት በሠራበትና ወደ ፊትም በስፋት ሊያገለግልበት በሚፈልገው በክርስቲያናዊ ዐቅብተ እምነት (Christian Apologetics) አገልግሎት ነው፡፡ በመንፈሳዊ ርዕሶች ላይ ያተኮሩ መጽሃፎችንም ጨምሮ አሥራ ሰባት መጽሃፍት ጽፋዋል። ለዐቅብተ እምነት አገልግሎት ካለው ትልቅ ሸክም የተነሣ፣ ተስፋ ዐቃብያነ ክርስትና ማኅበርን መሥርቶአል፤ በዐቅብተ እምነትም ላይ በርካታ መጻሕፍትን አዘጋጅቶአል፡፡ ትምህርተ ስላሴ በዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ 👇    • ትምህርተ ሥላሴ—The Trinity— ከተስፋዬ ሮበሌ—Tesf...   ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/exposingOJ

Comments