Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ እና ኮለስተሮልን ለመቀነስ የሚረዱ ጥሩ የስብ አይነቶች | Good Fats в хорошем качестве

ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ እና ኮለስተሮልን ለመቀነስ የሚረዱ ጥሩ የስብ አይነቶች | Good Fats 4 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ እና ኮለስተሮልን ለመቀነስ የሚረዱ ጥሩ የስብ አይነቶች | Good Fats

ቦርጭን ለማስወገድ እና ኮለስተሮልን ለመቀነስ የሚረዱ ጥሩ የስብ አይነቶች (Good Fats ) ። በዚህ ቪዲዮ እነዚህ ተጠቃለዋል 1. ጥሩ ስብ(fat ) መጥፎ ስብ ( bad fat) የኞቹ ናቸው ለምንስ እንዲህ ተብለው ተጠሩ 2.ቦርጭና እና ተጨማሪ ስብ እንዲጨር የሚያደርጉት እና ቦርጭ ለማጥፊያ የሚረዱ የስብ አይነቶች የትኞቹ ናቸው 3.የትኞቹ የስብ አይነቶች መጥፎውን ኮለስትሮል(bad cholesterol)እዲቀንስ የሚረዱ 4.የትኛው አይነት ስብ ነው ጡንቻችንን ለማሳደግ የሚረዱት የሚሉት ጥያቄዎች በብዙ ጥናት የተደገፈ መረጃ ያገኛሉ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በመኖሪያ ቤታችን በሚገኘው ማብሰያ ቤታችን ጤናማ የሆኑ እና እጅ ዩሚያስቆረጥሙ ብግቦችን አብረን መስራት እንጀምራለን እኔ የማበስልበትን ያቦካዶ ዘይት መግዛት ከፈለጉ ሊንኩን ይከተሉ| https://amzn.to/3h1ljhy • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Comments