Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб "'የቤት ሰራተኛዋ የትኛዋ ናት ይሉናል...አሰሪዎች በእነሱ እንዲደረግ የማይፈልጉትን በሰራተኞች ላይ ማድረግ የለባቸውም!'' ወጣቶቹ አሰሪና ሰራተኛ/20-30/ в хорошем качестве

"'የቤት ሰራተኛዋ የትኛዋ ናት ይሉናል...አሰሪዎች በእነሱ እንዲደረግ የማይፈልጉትን በሰራተኞች ላይ ማድረግ የለባቸውም!'' ወጣቶቹ አሰሪና ሰራተኛ/20-30/ 1 месяц назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



"'የቤት ሰራተኛዋ የትኛዋ ናት ይሉናል...አሰሪዎች በእነሱ እንዲደረግ የማይፈልጉትን በሰራተኞች ላይ ማድረግ የለባቸውም!'' ወጣቶቹ አሰሪና ሰራተኛ/20-30/

ቤዛ እና የሺወርቅ ይባላሉ ወጣት የቤት ሰራተኛና አሰሪ ናቸው። እንደ ቤት ሰራተኛና አሰሪ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ የሆነው ግንኙነታቸው በብዙዎች ዘንድ እየተደነቀ ይገኛል። አሰሪዋ ቤዛም ከሰራተኛዋ ጋር ካላት ግንኙነት በተጨማሪ በተሰማራችበት የውበት ስራ ሙያ ለሌሎች ወጣቶች ማስተማሪያ የሚሆን ጥንካሬ ያላት ሲሆን የቤት ሰራተኛዋም ወጣቶች ስራን ሳይንቁና ወደ አሳሳች የህይወት መንገድ ሳይገቡ ለህልማቸው መጣር እንዳለባቸው ማሳያ ናት። ፕሮግራሙም ከነዚህ ወጣቶች ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ። In this episode of the 20-30 Segment Explore the heartwarming bond between Beza and Tihitna, a housekeeper and employer who are more like family. Beza, the employer, is also a dedicated mentor in the beauty industry, helping guide young people toward success. Tihitna’s journey demonstrates how pursuing dreams with dedication can lead to genuine achievement and steer clear of misleading paths. የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ። The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth." EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #20-30 Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.tv

Comments