Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ስለ ሶማሊላንድ የተደበቀው ሰነድ Etv | Ethiopia | News в хорошем качестве

ስለ ሶማሊላንድ የተደበቀው ሰነድ Etv | Ethiopia | News 8 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ስለ ሶማሊላንድ የተደበቀው ሰነድ Etv | Ethiopia | News

በተለይም በሕዝቡ ዘንድ ዝነኛ አባባል ነው ተብሎ በሪፖርቱ የተጠቀሰው፣ "ከእንግዲህ ሞቃዲሾ የለችም፤ ከእንግዲህ ሶማሊያ የለችም፤ ሶማሊላንድ ነጻ ሀገር ናት፤ ዕውቅና እንፈልጋለን፤ ይህ መብታችን ነው" (“No more Mogadishu; No more Somalia; Somaliland is Independent Country; we want recognition; it is our right”) የሚለው ነው፡፡ በዚህም ሕዝቡ ለነጻነቱ ያለውን ቁርጠኝነት ቡድኑ መረዳቱ ተጠቅሷል፡፡ ታዲያ የአፍሪካ ህብረት በአካል ወርዶ ያደረገው ጥናት ሳይተገበር ለምን ቆየ? ይህንን እና ሶማሊላንድ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያደረገቻቸውን ስምምነቶች የተመለከተ ጉዳይም ይዘናል:: #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #NewsMindsToday  #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Comments