Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб አይደመደምም ታሪክህ በድካም | Bole Hermon Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro в хорошем качестве

አይደመደምም ታሪክህ በድካም | Bole Hermon Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro 7 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



አይደመደምም ታሪክህ በድካም | Bole Hermon Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

ኤረ ስንት ጊዜ እንዲህ ብዬ አዉቃለሁ አለቀ የእኔ ነገር መጨረሻዬ ነው እየሱስ ግን አለኝ በዚህ አያበቃም አይደመደምም ታሪክህ በድካም/2* ሃዘን ጨለማዬ ገፈፈው ጌታዬ ምህረት ቸርነቱን በዛልኝ በላዬ የፈራሁትን አለፍኩት በድል ካየሁት የሚበልጥ አሳየኝ ክብርን /2* ሞትን አሳልፎ ክብርን አሳየኝ ሃዘን አሳልፎ ክብር አሳየኝ ለቅሶን አሳልፎ ሳቅን አሳየኝ መጎናጸፊያዬን ቀየረው ምስጋና አለበሰኝ ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይሄዉ አለኝ ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ይሄዉ አለኝ 1) ለእኔ ስታየኝ የቅርብ የቅርቡ ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ ከፍ ይላል ለካ ጌታ ሃሳቡ ለእኔ ስታየኝ የፊት የፊቱ ምስራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ ክፉዉን አርቆ ገኗል ምሕረቱ*2 ግዙፍ ተራራ የመሰለኝ ሚውጥ ሚያጠፋ የመሰለኝ ለካስ በእኔ አይን ሲታይ ነው በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው አምላኬ እኮ ከእኔ ጋር አለ ክብሩን ሊገልጥ ከእኔ ጋር አለ አይዞህ አትፍራ በርታ እያለ ከዚህ የሚበልጥ ገና ታያለህ እለፍ ተሻገር ዉረስ እያለ ከዚህ የሚበልጥ ገና ታያለህ /4* 2) በእኔ ላይ ሲፈጽም ትንቢት ቃልክዳኑን ያለአንዳች ጥርጥር ታምኘ መቻሉን ከፊት አስቀድሜ ከኃላው ወጣለሁ በድል በከፍታ በክብር ቆማለሁ አምላኬ እኮ ከእኔ ጋር አለ ክብሩን ሊገልጥ ከእኔ ጋር አለ አይዞህ አትፍራ በርታ እያለ ከዚህ የሚበልጥ ገና ታያለህ

Comments