Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб 10ሩ አቀራሮች ምንድን ናቸው? || ሱሲ የአቀራር ስልት ሐበሺይ ነው | ከቁርኣን ጋር | مع القرآن | መዓል ቁርአን | Life with Quran в хорошем качестве

10ሩ አቀራሮች ምንድን ናቸው? || ሱሲ የአቀራር ስልት ሐበሺይ ነው | ከቁርኣን ጋር | مع القرآن | መዓል ቁርአን | Life with Quran 1 месяц назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



10ሩ አቀራሮች ምንድን ናቸው? || ሱሲ የአቀራር ስልት ሐበሺይ ነው | ከቁርኣን ጋር | مع القرآن | መዓል ቁርአን | Life with Quran

#ከቁርአን_ጋር #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV لقاء مع شيخ عبدالرشيد علي صوفي | برنامج مع القرآن | منبر تيفي ሼኽ አብዱረሺድ ቢን ዓሊ ቢን አብዱራሕማን ሱፊ በጎረቤት ሀገር ሶማሊያ በፈረንጆቹ የዘመን ቀመር 1964 ዓመተ ልደት ወደዚህ አዓለም ተቀላቀሉ።  ያደጉትም በቁርኣን ቤት  ውስጥ ነበር። አባታቸውም ዓሊይ ቢን አብዱራሕማን አሱፊ በጊዜው የሶማልያ አስቀሪና ሙፍቲ ነበሩ። አባታቸውም የቁርኣን ትምህርት እና የተጅዊድ እውቀትን በሶማሊያ ይሰራጭ ዘንዳ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱ ትልቅ ሸኽ ናቸው። ሼኽ አብዱረሺድ ቢን ዓሊ ከኢትዮጲያ ወደ ሱማሊያ እንዴት እንደ ተሰደዱ... ስለ 10ሩ አቀራር አመጣጥ እና የተለያዩ ቁርኣናዊ ምክሮችን እያስተላለፉ በዛሬው ከቁርአን ጋር መሰናዶኣችን ያደረግነውን ልዩ ቆይታ አቅርበንላቹሃል። #10ሩ_አቀራሮች_ምንድን_ናቸው? #ሼኽ_አብዱረሺድ_ቢን_ዓሊ_ቢን_አብዱራሕማን_ሱፊ #ከቁርኣን_ጋር Copyright @MinberTV 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com

Comments