Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ | Seifu show в хорошем качестве

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ | Seifu show 1 день назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ | Seifu show

"ለክብሬ ስል ከመንግስት ቤት አልወሰድኩም ...ፓርላማ ሳገለግል ደሞዝ አልቀበልም ነበር" ቤተሰቦቼ እና ጓደኞቼ ጋር ስሆን ተጫዋች ነኝ የሚሉት ከአርባ አመታት በላይ በትዳር ፀንተው የኖሩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የአራት ልጆች እና ዘጠኝ የልጅ ልጆች እንዳላቸው ከዛሬ 3 አመት በፊት ከሰይፉ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ድርሻ የነበራቸው ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ መስከረም 7 2017 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Comments