Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб መጥቻለሁ ሀይልዬ ታደሰ METCHALEW Hailye Tadesse AMHARIC LYRICS በግጥም в хорошем качестве

መጥቻለሁ ሀይልዬ ታደሰ METCHALEW Hailye Tadesse AMHARIC LYRICS በግጥም 2 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



መጥቻለሁ ሀይልዬ ታደሰ METCHALEW Hailye Tadesse AMHARIC LYRICS በግጥም

መጥቻለው ልብሽ ከፈቀደ ይኸው እንባዬም ስላንቺ ወረደ ሲርቅብኝ ድምፅሽ ከጆሮዬ እኔው መጣው ያለቀጠሮዬ የሰማይ ውብ ጨረቃ በኮኮብ ተከባ አይቻለው መሬት ስትገባ አንቺም የለሽ ምሽቱም ጠቆረ ውበትሽም አብሮ ተቀበረ ልቤም አዝኖ ካንቺው ጋር ነጎደ በማረፊያው አብሮ ተሰደደ ልቤም አዝኖ ካንቺው ጋር ነጎደ በማረፊያው አብሮ ተሰደደ ሀሳብ ዞሮ ባረፍሽበት ይረፍ ከማጠኛው ከመቅደሱ መርገፍ መጥቻለው ልብሽ ከፈቀደ ይኸው እንባዬም ስላንቺ ወረደ ሲርቅብኝ ድምፅሽ ከጆሮዬ እኔው መጣው ያለቀጠሮዬ የእኔማ እንባ ቤቴ ገባና ከረመ ልቤም በሀሳብ በሀዘንሽ ታመመ ደጀሰላም የዘላለም ቤትሽ እየዋለ ይደር ሲጠብቅሽ ልቤም አዝኖ ካንቺው ጋር ነጎደ በማረፊያው አብሮ ተሰደደ ልቤም አዝኖ ካንቺው ጋር ነጎደ በማረፊያው አብሮ ተሰደደ ሀሳብ ዞሮ ባረፍሽበት ይረፍ ከማጠኛው ከመቅደሱ መርገፍ ሀሳብ ዞሮ ባረፍሽበት ይረፍ ከማጠኛው ከመቅደሱ መርገፍ ልቤም አዝኖ ካንቺው ጋር ነጎደ በማረፊያው አብሮ ተሰደደ ልቤም አዝኖ ካንቺው ጋር ነጎደ በማረፊያው አብሮ ተሰደደ ሀሳብ ዞሮ ባረፍሽበት ይረፍ ከማጠኛው ከመቅደሱ መርገፍ ሀሳብ ዞሮ ባረፍሽበት ይረፍ ከማጠኛው ከመቅደሱ መርገፍ መጥቻለው ሀይልዬ ታደሰ #hope_entertainment #nahom_records #Minew_shewa #Amharic_lyrics #Hailye_tadesse #ሀይልዬ_ታደሰ #መጥቻለሁ #metchalew #Minewshewa ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የአማርኛ ሙዚቃዎችን ከነግጥሙ እንዲሁም አስገራሚና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ነው SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ    / @clickethiopia7678   👉ሀና ግርማ…ጨረቃ Hana Girma …Chereka    • Hana Girma Chereka ሀና ግርማ ጨረቃ   👉ቴዲ አፍሮ…ማር እስከ ጧፍ ሰብልዬ Teddy Afro Seblye    • ቴዲ አፍሮ ማር እስከ ጧፍ / ሰብልዬ Teddy Afro Ma...   👉ሸዋንዳኝ ሀይሉ…ስጦታሽ Shewandagne Hailu Sitotash    • Shewandagne Hailu Sitotash ሸዋንዳኝ ሀይሉ ...   👉ዳግም ተስፋዬ…አልወድሽም Dagim Tesfaye Alwedshm    • DAGIM TESFAYE ALWEDSHM || ዳግም ተስፋዬ አል...   👉ዮሐና…ካሳት Yohana…kasat    • YOHANA ዮሐና KASAT ካሳት   👉ጎሳዬ ተስፋዬ…ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye Siyamsh Yamegnal    • GOSAYE TESFAYE Siyamsh Yamegnal || ጎሳ...   👉ጃኖ ባንድ…ከተራራው ማዶ Jano Band Keteraraw Mado    • JANO BAND Keteraraw Mado || ጃኖ ባንድ ከተ...   👉ዘሩባቤል ሞላ ሰባት አርገው Zerubabel Molla Sebat    • Zerubabel Molla Sebat Argew || ዘሩባቤል ...   👉የኢትዮጵያ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias natural amaizing beauty    • የኢትዮጵያ ውብ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias  Amai...   👉የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች Funny Tiktok compilation    • የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች Funny tiktok c...   Thanks for watching

Comments