Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб 4- የአሕዛብ የቃል ጥበብና የኢትዮጵያውያን የሃይማኖት አቋም - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ в хорошем качестве

4- የአሕዛብ የቃል ጥበብና የኢትዮጵያውያን የሃይማኖት አቋም - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



4- የአሕዛብ የቃል ጥበብና የኢትዮጵያውያን የሃይማኖት አቋም - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

ቀደምት ኢትዮጵያውያን፡ ስለአሕዛብ “ የቃል ጥበብ” ምን ያስባሉ? ብዙም ያልሰማነው የኢትዮጵያውያን መንፈሳዊ መርኅ (Golden principle) በኢትዮጵያ ውስጥ፡ በክርስትና ሃይማኖት ማስገደድ፡ በእውነት ነበረ? እውን፡ “ኢትዮጵያ” የምትባል አገር፡ ዘመናውያን ፖለቲከኞች እንደሚሉት፡ በኩሻውያን፣ በሴማውያን ወይም በያፌታውያን የበላያዊ/ጽንፈኛ ማንነት ላይ ብቻ የተመሠረተች ናትን? የንግሥተ ሳባን እና የጠቢቡ ሰሎሞንን ታሪክ የሚያጥላሉ ትርክቶች፡ መነሻቸው ከየት ነው? ዋቢዎች (References) ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት። ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት። Davis, D. Diane, and Victor J. Vitanza. "Diogenes of Sinope." Classical Rhetorics and Rhetoricians: Critical Studies and Sources, Praeger Publishers, Westport, CT, USA (2005): 132-6. Halperin, David M. "Plato and erotic reciprocity." Classical Antiquity 5, no. 1 (1986), 6080. Machiavelli, Nicolo. "The prince (WK Marriott, Trans.)." Shelbyville, KY: Wasteland Classics (1992). Reeve, Charles DC. "Plato: Republic." Hackett, Indianapolis (2004). Reid, Richard. "Atrocity in Ethiopian History." Journal of Genocide Research 24, no. 1 (2022): 97-108. Salvadore, Matteo. "Gaining the Heart of Prester John: Loyola’s Blueprint for Ethiopia in Three Key Documents.”." World History Connected 10, no. 3 (2013): 43. የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦ አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ። ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦ https://www.amazon.com/s?me=A2QC9Z8ND... የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun" (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Comments