У нас вы можете посмотреть бесплатно ለምን የአጋንንት ምግብ እንሆናለን? || ዶ/ር አብርሃም አምሃ ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.41 или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ አርባ አንደኛው ክፍል ዶ/ር አብርሃም አምሀ ጋር በድጋሚ ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይትቸውም ስለ ሰው ልጅ ቀልብ: የአምላክን ድምጽ እንዴት መስማት እንደሚቻል: በደመነፍስ መረዳት ስለሚከብደው የማይታየው ዓለም እንዲሁም ስለሌሎች ጉዳዮች በጥልቀት ተወያይተዋል። መልካም ቆይታ::