Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб አብዱልቃድር አብዱልዛራቅ ያልኩበት ምክንያት… | ጋዜጠኛ ትዕግስት በጋሻዉ የፋና 90ዋ ፈርጥ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ክፍል 2 | ሀገሬ ቴቪ в хорошем качестве

አብዱልቃድር አብዱልዛራቅ ያልኩበት ምክንያት… | ጋዜጠኛ ትዕግስት በጋሻዉ የፋና 90ዋ ፈርጥ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ክፍል 2 | ሀገሬ ቴቪ 2 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



አብዱልቃድር አብዱልዛራቅ ያልኩበት ምክንያት… | ጋዜጠኛ ትዕግስት በጋሻዉ የፋና 90ዋ ፈርጥ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ክፍል 2 | ሀገሬ ቴቪ

የፋና 90ዋ ፈርጥ የጋዜጠኝነት ጉዞዋን አሀዱ ብላ፤የፋናን ቤት በሬዲዮና በቴሌቪዥኑ የተቆጣጠረች፤ የሀገር ባህል ልብሷን ጣል አድርጋ የፋናን ቲቪ መጀመር ያበሰረች፤ የፋና 90ና የፋና 120 ፊት አዉራሪት ጋዜጠኝነት የሚጨርሱት ሳይሆን ሁሌም የሚማሩት መሆኑን በተግባር ያሳየችን፤ የጋዜጠኝነት መምህራን የተማሪዎቻቸዉ መማሪያ መሆን የቻለች፤ የነአብዱረዛቅ፤ የነአብዱዛራቅና የነ አብዱል ቃዲር የከእለታት አንድ ቀን ገጠመኝ…አሪፍ ጫወታ ከአመለ ሸጋዋ ከፋና 90 ፈርጧ ከሁለገብ ሙያ ባለቤቷ ጋዜጠኛ ትዕግስት በጋሻዉ ጋር በጠያቂዉ ሲጠየቅ

Comments