Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб መጽሓፈ ምሳሌ ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - The Book of Proverbs in Amharic в хорошем качестве

መጽሓፈ ምሳሌ ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - The Book of Proverbs in Amharic 8 лет назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



መጽሓፈ ምሳሌ ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - The Book of Proverbs in Amharic

ምሳሌዎቹ በጣም በአብዛኛው በመንፈስ ቅዱስ ጠቢቡ ሰለሞን የተናገራቸው ናቸው…ብዙ የአዲስ ኪዳን ጥቅሶች ከመጽሃፈ ምሳሌ ተወስደዋል…በመጽሃፉ ውስጥ እነዚህ ይገኛሉ…"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው" (1:6…)፣ "የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ከመከራም ስጋት ያርፋል" (1:33)፣ "አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ…"(4:23)፣ ከጉንዳኖች የምንማረው (6፥6)፣ "ለሰው የከበረ ሃብት ትጋት ነው" (12:27)፣ "የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው…" (16:1)፣ "የእግዚአብሄር ስም የጸና ግንብ ነው፥ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል" (18:10)፣ "ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ" (18:22)፣ "መልካም ስም ከብዙ ባለጠግነት ይሻላል" (22:1)፣ "ሃጢዓትን የሚዘራ መከራን ያጭዳል"(22:7)፣ "ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃልና፥ይነሳማል"(24:16)፣ "ብረት ብረትን ይስለዋል፣ ሰውም ባልንጀራውን ይስላል" (27:17)፣ "ራእይ ባይኖር ሕዝብ መረን ይሆናል" (29:18)፣ "ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል" (31:10)፣ አብረን እንያቸው…

Comments