Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Apostolic Church Of Ethiopia | Samson Adefris | በኔ ላይ | Apostolic Mezmure | ሳምሶን አደፍርስ в хорошем качестве

Apostolic Church Of Ethiopia | Samson Adefris | በኔ ላይ | Apostolic Mezmure | ሳምሶን አደፍርስ 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Apostolic Church Of Ethiopia | Samson Adefris | በኔ ላይ | Apostolic Mezmure | ሳምሶን አደፍርስ

singer Samson Adefris በኔ ላይ ተላልፎ የጥፋት ውሳኔ/2* በጣት የሚቆጠር ሆኖብኝ ዘመኔ/2* ሞት ተበይኖብኝ በግዞት ተጥዬ - በወህኒ ተጥዬ ተስፋዬ ተሟጦ ሳለሁ ራሴን ጥዬ/2* ሲዝት ሲያስፈራራኝ ሞት ከፊቴ ቆሞ/2* በቄሳር ማህተም በንጉስ ታትሞ/2* ሞቴን ስጠባበቅ ከዛሬ ከነገ/2* እኔ ያልጠበኩት ድንቅ ተደረገ - ታምር ተደረገ የወህኒውን ደጆች በስልጣኑ ከፍቶ አነቃኝ መልአኩ እስራቴን ፈትቶ የሱስ ወዷልና እንዲያድነኝ ፈጥኖ ከሞት አመለጥኩኝ መዳን ለኔ ሆኖ ህልምን የማይእንጂ የእውነት መች መሰለኝ እኔ ባልጠበኩት ሰአት ድንገት መዳን ሲሆን ለኔ ያሰረኝ ሰንሰለት ጠብቆ እጅ እግሬን ጠርቆ ከመሬት ወደቀ ላልቶ እንደ ፈትል ወድቆ በግራ በቀኜ ወድቆ የከበበኝ ጭፍራ በሩን አሳለፈኝ እኔን በድል እየመራ ከቁጥር ላለፈው እጅግ ለበዛው ውለታ ምስጋና ይድረሰው ዛሬ ለሰራዊት ጌታ ምስጋና ይድረሰው ለሰራዊት ጌታ (2) አምልኮ ይድረሰው ለሰራዊት ጌታ (2) በአለም ከሚኖር ሰው ለየት በማለቴ /2* የሱስን ስላመንኩ ቀንቶብኝ ጠላቴ /2* ከምድር ሊያጠፋኝ ከነ ዘር ማንዘሬ /2* ግዳዩ ሊያደርገኝ ሲጎመጅ እንደ አውሬ /2* በንጉስ ትእዛዝ ደብዳቤው ተጽፎ /2* ወደኔ እንዲገደል መመሪያ ተላልፎ /2* የምሞትበትን ስጠባበቅ ቀኔ /2* እያልኩኝ ስጨነቅ ማን ያድናል እኔ /2* ትእዛዝ በትእዛዝ አምላኬ ቀይሮ አንገቱን አስደፋው ሓማን አሳፍሮ ባስተከለው እንጨት መሰቀያ ለኔ ጠላት ተሰቀለ እያየሁት ባይኔ ጠላት ያቀደውን ሳይሆን የሱስ አውቆት ኖሮ አስቀድሞ ገብቷል ለካስ ከንጉሱ ቢሮ የሚሆነው ሁሉ የህልም እስኪመስለኝ ድረስ ትእዛዝ ተላለፈ ፈጥኖ በጋላቢ ፈረስ ሊሆን የነበረው ቀን የለቅሶ የሰቆቃ ሆኖ ተቀየረ የድል የሳቅ የፍንደቃ እኔን ለታደገው አምላክ ከጥፋት አደጋ ምስጋና ብቻ ነው ዛሬ የምከፍለው ዋጋ ምስጋና ብቻ ነው የምከፍለው ዋጋ (2) አምልኮ ብቻ ነው የምከፍለው ዋጋ (2) ምስጋና ብቻ ነው የምከፍለው ዋጋ (2) 🔴 Apostolic Songs App : https://play.google.com/store/apps/de... 🔴 TELEGRAM,: https://t.me/+S_b1FA1RGjVNqXb- 🔴 FACEBOOK:   / aposongs   🔴 YOUTUBE:    / apostolicchurchsongs   #Apostolicsongs #Apostolicchurchmezmursongs #samsonadefris

Comments