Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб አዲስ የእንስሳት መኖ ማምረቻ ቴክኖሎጂ ተዋወቀ Etv | Ethiopia | News в хорошем качестве

አዲስ የእንስሳት መኖ ማምረቻ ቴክኖሎጂ ተዋወቀ Etv | Ethiopia | News 11 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



አዲስ የእንስሳት መኖ ማምረቻ ቴክኖሎጂ ተዋወቀ Etv | Ethiopia | News

የእንስሳት ሀብት ልማትን ለማሳደግ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ዘመናዊ አሰራር ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ይነገራል፡፡ ከዚህ አኳያ ፓወር ኢስት አፍሪካ ኢንጂነሪንግ በትንሽ ቦታ በርካታ እንስሳትን መመገብ የሚያስችል የእንስሳት መኖ ማምረቻ ቴክኖሎጂ አስተዋውቋል፡፡ ቴክኖሎጂው ለገበሬዎች በቀላሉ የቀረበ ሲሆን በትንሽ ጊዜ እና ቦታ ብዙ ምርት ማምረት ያስችላል፡፡ ባልደረባችን አሚር ጌቱ የተቋሙ ተወካይ ከሆነው ወጣት ደጀኔ አሰፋ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡ ለመሆኑ ቴክኖሎጂው የእንስሳት ሀብት ልማት ለማሳደግ ያለው ፋይዳ ምንድነው? ከራሱ አንደበት እንከታተል፡፡ #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Comments