Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Ethiopian Mixed Spice የመከለሻ ቅመም в хорошем качестве

Ethiopian Mixed Spice የመከለሻ ቅመም 2 месяца назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Ethiopian Mixed Spice የመከለሻ ቅመም

የመከለሻ ቅመሙን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት ዓይነቶች እና መጠን ንዑስ የመከለሻ ቅመም ለማዘጋጀት - 25 ግራም በደንብ የተለቀመ ከሙን - 25 ግራም ጥምዝ የውጪውን - 20 ግራም ቅሩንፉድ - 20 ግራም ቀረፋ - 20 ግራም ጥቁር ቁንዶ በርበሬ - 15 ግራም የገውዝ ፍሬ አጠቃቀም፡ - የተለያዩ ቀይ ቁሌቶችን (ዶሮ ወጥ፣ ቀይ ወጥ ፣ ፍርፍር እና ሌሎች ቀይ ቁሌቶችን ) ካዘጋጃችሁ በሃላ ልክ ቁሌቱን ወይም ወጡን ልታወርዱት ስተሉ ከላይ መጨመር አቀማመጥ እና ቅድመ ጥንቃቄ፡ - በጠርሙስ ወይም ለቅመም በተዘጋጀት የፕላስቲክ ብልቃጥ - ደረቅ እና እርጥበት በማያገኘው ቦታ - ከተጠቀሙ በሃላ በደንብ ገጥሞ መዝጋት - ሁሌም ደረቅ እና ንፁህ ማንኪያ መጠቀም

Comments