Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб 🔴 አዲስ ዝማሬ "ዳግማዊ ዮሐንስ" ዘማሪት በጸሎት አስማረ | @NolawiRecords в хорошем качестве

🔴 አዲስ ዝማሬ "ዳግማዊ ዮሐንስ" ዘማሪት በጸሎት አስማረ | @NolawiRecords 2 недели назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



🔴 አዲስ ዝማሬ "ዳግማዊ ዮሐንስ" ዘማሪት በጸሎት አስማረ | @NolawiRecords

ባለ ብዙ ገድል ዳግማዊ ዮሐንስ የልቤን ጥያቄ ኪዳንህ ሚመልስ እንደምን ያለ ነው የተሰጠህ ጸጋ ተክልዬ ያንተ ጸሎት ታሰጣለች ዋጋ ... የተጨነቀች ነፍስ ማዕበሉ የጸናባት ኃይል አለው ጸሎትህ ከህመሟ ሊያድናት እኔም ቀና አልኩ ማጎንበሴ ቀርቶ ከደጅህ ያለቀስኩት ጸሎቴ ተሰምቶ .... ላይነጋ የጨለመ ቢመስልም ለሊቱ ነግቶልኝ አየሁት ስወጣ ከእሳቱ ምስክር ነኝ እኔም ላንተ ድንቅ ሥራ ምልጃህ በህይወቴ ላይ ስንቱን እንደሰራ ... የልቡ የሰመረ የተሳካ ሃሳቡ ስራህን ያስባል ሁልጊዜ በልቡ በዚያ በጭንቅ ቀን ማንም በሌለበት ጸሎትህ ኃይል ሆና ረዳችኝ በእውነት ... ዛሬ ስመሰክር አልፎልኝ ያ ሁሉ ደስታዬ ልዩ ነው ሸክሜ በመቅለሉ ለካ መጨነቄ ጥቅም አልባ ነበር እንዲህ ባንተ ምልጃ ታሪኬ ሊቀየር .... ግጥም መ/ሃይማኖት ቡሩክ ባይለየኝ ዜማ ዲ/ን አቤል መክብብ

Comments