Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Prophet Zenebe Girma / እንዴት እንደሚያድን እሱ ያቃል / Halwot E.U Church / в хорошем качестве

Prophet Zenebe Girma / እንዴት እንደሚያድን እሱ ያቃል / Halwot E.U Church / 3 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Prophet Zenebe Girma / እንዴት እንደሚያድን እሱ ያቃል / Halwot E.U Church /

#እንዴት እንዲያድን ያውቃል ##2ጴጥ 2:1-10, ራዕ 3:10, ማር 13:13 #የተለወጠው ኪዳኑ እንጂ እግዚአብሔር አይደለም #እግዚአብሔር ልጁን ልኮ አድኖናል ደግሞም በነቀኑ ከሚመጣብን ፈተና ያድነናል #ብዙ ሰዎች ተስፋ በቆረጡበት ጊዜ ኖኅ ግን የጊዜው መርዘም ተስፋ እንዲቆርጥ አላደረገውም #የአመታት ርዝማኔ መርከቡን ላለመስራት/ላለመጨረስ አላስተጓጎለውም #እምነት ተናጋሪው ላይ ቆሞ ምድር ላይ በፅናት መኖር ነው #ኖኅ ኀሳብ ሳይቀይር የሚጠበቅበትን ያደርግ ነበር #የህይወት መንገድ ፅናትን ይጠይቃል #ሎጥ የሚኖርባት ከተማ አስጨናቂ ቢሆንም ዕለት ዕለት በፅድቅ እራሱም ቤቱም ይኖር ነበር #ደጅ የሞላው የከፋ ነገር ቢኖርም እግዚአብሔር የማዳን ቀጠሮ አለው #(1) አምልኮ አሐማቋረጥ :-ባለተቀየሩ ሁኔታዎች ባለማቋረጥ ማምለክ ማገልገል :-ኖኅ መርከብ መስራት ቢያቆም ኖሮ እግዚአብሔር አይመጣም ነበር :-እግዚአብሔር የሚመጣው በማያቋርጡ ሰዎች ነው :-ከአምላክ የሰሙ የአቋም ሰዎች ናቸው #የፀኑት/የጠበቁት አቅማቸው እስኪያልቅ ሳይሆን የተስፋው ባለቤት እስኪመጣ ድረስ ነው #እግዚአብሔርን የሚያመልኩ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ለእግዚአብሔር የሚገዙ ይቀጥላሉ እግዚአብሔር ደግሞ ያድናቸዋል

Comments