Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб የጠንቋዮ ዋና የሆነው ሰው ቤት... ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎት የገጠመንን ይመልከቱ። в хорошем качестве

የጠንቋዮ ዋና የሆነው ሰው ቤት... ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎት የገጠመንን ይመልከቱ። 3 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



የጠንቋዮ ዋና የሆነው ሰው ቤት... ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎት የገጠመንን ይመልከቱ።

በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን። ከታች ባለው የጎፈንድሚ (gofundme) ሊንክ በቀላሉ መርዳት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ በመደወል መጠቀም ይችላሉ። Support Glory of God tv & GOSPEL MOVEMENT in rulal Ethiopia https://gofund.me/b052f1d5 ​.. click it to support our minstry on gofund me +251903474849 +251901008888 እግዚያብሔር ይባርካችሁ!!

Comments