Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Seifu on EBS : ተዋናይ እዮብ ዳዊት | የሰሞኑ እይታ | Actor Eyob Dawit в хорошем качестве

Seifu on EBS : ተዋናይ እዮብ ዳዊት | የሰሞኑ እይታ | Actor Eyob Dawit 5 лет назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Seifu on EBS : ተዋናይ እዮብ ዳዊት | የሰሞኑ እይታ | Actor Eyob Dawit

Seifu on EBS : ተዋናይ እዮብ ከ ሰይፉ ጋር የሰሞኑ እይታ እዮብ ዳዊት https://bit.ly/2VSExLQ ስለ ትምህርቱ ፣ ስለ ፊልም አጀማመሩ ፣ ስለ ቤተሰቡ ሁኔታ እና ፊልም ሲሰራ ስላጋጠሙት ነገሮች ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ተወዳጅ ባለተሰጥኦ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ የፊልም ተዋናይ እዮብ ዳዊት ገና የ10 አመት ታዳጊ ሳለ የፊልም ትወናን ጀመረ በ15 አመቱም ከ20 የሚበልጡ ፊልሞች ላይ በብቃት ተውኗል ሳይንቲስ የመሆንም ህልምም እንዳለው ይናገራል አዲስ አበባ በ1996 ዓ.ም ተወለደ "ያልታሰበው" ፣ "ብላቴና" ፣ "የአራዳ ልጅ" ፣ "ደስ ሲል" ፣ "የልጅ ሀብታም" ፣ "ሀ እና ለ" ፣ "የአራዳ ልጅ" ፣ "ይመችሽ የአራዳ ልጅ 2" ፣ "ሄሮል" ፣ "ያበደች የአራዳ ልጅ 3" ፣ "እስክትመጪ ልበድ" ፣ 'አጼ ማንዴላ" ከሰራቸው ፊልሞች ውስጥ ይጠቀሳሉ:: Seifu on EBS interview with Actor Eyob Dawit | ባለተሰጥኦው ታዳጊ ተዋናይ እዮብ ዳዊት ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ Subscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Comments