Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Gossaye Tesfaye - YeLamba Kuraz Kire (የላምባ ኩራዝ ክሬ) - [New! Official Single 2018] - With Lyrics в хорошем качестве

Gossaye Tesfaye - YeLamba Kuraz Kire (የላምባ ኩራዝ ክሬ) - [New! Official Single 2018] - With Lyrics 6 лет назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Gossaye Tesfaye - YeLamba Kuraz Kire (የላምባ ኩራዝ ክሬ) - [New! Official Single 2018] - With Lyrics

የላምባ ኩራዝ ክሬ የተደነቀላት መልኳ በጣም ምታምር በአይን ገዳይ ፈክቶ የደመቀው የደም ግባቷ እዩልኝ እቺን ፀሐይ አማን አይደለች ወይ ሰላም አይደለች ወይ ....... እንደራስ ህይወቴ እሳሳልሻለው ለይምሰል ነው እንጂ ከሌለሽ የታለው ጠረንሽን ተላምዶ ርቆ ለሄደ ሰው ከናፍቆትሽ ሀሳብ የለም ሚመልሰው ........ ከተደላደለው ከገላሽ አዳራሽ አይገባም አይወጣም አይድንም ከቶ አይድንም ጭራሽ ........... የላምባ ኩራዝ ክሬ 2× ታበሪያለሽ ወይ እስከዛሬ  የካባ ድርብ ወርቅ 2× ከጊዜም ብዛት የማትለቅ የሀይቅ ዳር ሰበዝ ሰርዶ 2× ልቤ አለቀልሽ ባንቺ ነዶ ተወደሽ ፍቅርን ዝሪ 2× ዳግመኛ እንደ አዲስ ፈክተሽ አብሪ ......... አማን አይደለች ወይ ሰላም አይደለች ወይ ......... የሹም አዳራሽ ነው ደረትሽ ስፋቱ በሆኑኝ መከዳ ጡቶችሽ ሁለቱ ጣቶችሽ ተራምደው በአካላቴ ላይ ከለሉት አይኖቼን ሌላም እንዳላይ .............. ከተደላደለው ከገላሽ አዳራሽ አይገባም አይወጣም አይድንም ከቶ አይድንም ጭራሽ ............ የላምባ ኩራዝ ክሬ 2× ታበሪያለሽ ወይ እስከዛሬ ሰው ቆመ ስራ ፈቶ 2× ቢያይዋት ከፀሐይ መልኳ ፈክቶ ውብ ፀዳል ሲሉ ሰምታ 2× ወጣች እናቷም ከማጀቷ ውብ ቆንጆ ሲሉ ሰምታተ ወደሽ ፍቅርን ዝሪ 2x ዳግመኛ እንደ አዲስ ፈክተሽ አብሪ ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል …. እንደንጋት ፀሐይ ፈክተሻል ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል …. የቁንጅናን ሚዛን ደፍተሻል ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል …… በአመል ገዳይ መሆን ሳያንስሽ ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል …….እርፍ አለ ውበት ደፍቶብሽ ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል……..እንደ ውብ ጨረቃ ብትፈኪ ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል …….አልኩኝ ወበ ፀሃይ ምሰይ ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል ……ፈቅዶ አበጀሽ አምላክ አርግቶ ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል……ጊዜ ውስዶ ሰራሽ ለይቶ ዛሬ ዛሬ አምሮብሻል 2x ............ በቃ አምሮብሻል….ዛሬ እሺ ብሎሻል …..እሰይ እሰይ ባመል በውበት…..ዛሬ ሺ ሰው ገለሻል….አይ አይ የፍቅር ደመና….ዛሬ ዘንቦ ባንቺ ላይ….እሰይ እሰይ አደለሽ በቃ…..ዛሬ ውበት ከፀባይ…..አይ አይ ........... ግጥም ፦ ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ ተስፋዬ ዜማ ፦ ቴዲ አፍሮ ቅንብር ፦ አቤል ጳውሎስ © All rights reserved to Teddy Afro

Comments