Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ርዕስ፡- የማምለጫው መንገድ ገጣሚ፡-✍ታሜ в хорошем качестве

ርዕስ፡- የማምለጫው መንገድ ገጣሚ፡-✍ታሜ 2 месяца назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ርዕስ፡- የማምለጫው መንገድ ገጣሚ፡-✍ታሜ

#የማምለጫው-#መንገድ እውነት በሌለበት-ትጋት ፅናት በሌለው-ስርአት ፍቅርን የማይደግፍ-ህይወት መሠረት የሌለው-ማንነት ስንፍና ብርታት-ጉብዝናው የስጋ ፍሬ-ማሳያው ጊዜውን ለገዢው-ሳይሰጥ አለምን ኖሮ-የሚገልጥ ዝብርቅርቅ-ምስቅልቅል ያለ በጨለማ ጭጋግ-የተከለለ መንገድ የጠፋበ- ምስኪኑ እንዲሁ በምድር-መባከኑ ለመስማት-ጆሮውን ዘግቶ ለወደደው ሀሳብ-ተሰጥቶ የልቡን ውበት-አበላሽቶ በመከራ-ጉልበት ተመቶ ደክሞ ዝሎ-ወድቆ ባዶነት በርቶ-ደምቆ... ለYouTube ቻኔላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ይሄ video ከተመቻችሁ Like እንዲሁም ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share እንዲሁም ሰብስክራይብ አድርገው የደወል ምልክት ይጫኑ፡፡    / @poetscouncil8394      / @poetscouncil8394   የTelegram ቻኔላችን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ይጫኑ @Ye_Getamian_Mahiber

Comments